Fana: At a Speed of Life!

የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በ36ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ፡፡ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በ36ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ወደ አዲስ አበባ እየገቡ…

የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ እና ሌሎች ከፍተኛ…

ኢትዮጵያና ኡጋንዳ በመከላከያ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያና ኡጋንዳ በመከላከያ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሰሩ የአገራቱ የመከላከያ ሚኒስትሮች ገለፁ። የሁለቱ አገራት የመከላከያ ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ በተካሄደው 31ኛው የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል የመከላከያና ጸጥታ…

ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን የሁለትዮሽ ንግድ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን የሁለትዮሽ ንግድ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፥ ኢትዮጵያ በምታደርገው የወጪ ንግድ ገዢነት ስሟ በቀዳሚነት ከሚነሳው ከፓኪስታን ጋር የሁለትዮሽ…

በጤና ተቋማት ያለው የመድሀኒት አቅርቦት 84 በመቶ ደርሷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት በጤና ተቋማት በየደረጃቸው ያለው የመድሀኒት አቅርቦት 84 በመቶ መድረሱን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ባቀረበው የ2015 ዓ.ም የ6 ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት እንደገለጸው÷ ባለፉት 6 ወራት በግዥና በዓይነት በእርዳታ…

ምርጫ ቦርድ እውቅና ለሰጣቸው ታዛቢዎች ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የሚያካሂደውን የሕዝበ ውሣኔ ጊዜያዊ ውጤት የማጣራትና የማረጋገጥ ሥራ እንዲታዘቡ እውቅና ለሰጣቸው ታዛቢ አካላት ጥሪ አቀረበ፡፡ ቦርዱ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና…

ባለፉት ስድስት ወራት 222 ቢሊየን ብር ጠቅላላ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት 222 ቢሊየን ብር ጠቅላላ ገቢ መገኘቱ ተገለፀ፡፡ በበጀት ዓመቱ 438 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ለማግኘት የታቀደ ሲሆን÷ ባለፉት ስድስት ወራት 222 ቢሊየን ብር ገቢ መገኘቱ ተገልጿል፡፡ ያለፈው…

የእንቅርት መንስኤዎች ፣ምልክቶች እና መፍትሔ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጥሮ ታይሮይድ የተባለ የፊተኛው አንገታችን አካባቢ ያለ የሰውነት ክፍል ሲያብጥ ወይም ሲተልቅ እንቅርት ይባላል፡፡ ነገር ግን አንገት ላይ ያለን እባጭ ሁሉ እንቅርት ነው ማለት ስለማይቻል ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ መለየት እንደሚያስፈልግ ከፋና…

የኢትዮጵያን የስንዴ ኤክስፖርት ዕውን አድርገናል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የስንዴ ኤክስፖርት ዕውን አድርገናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ተገኝተው የኢትዮጵያን የስንዴ ኤክስፖርት አስጀምረዋል። ይህን አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

የሶማሌ ማይክሮ ፋይናንስ ወደ ባንክነት ተሸጋገረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሌ ማይክሮ ፋይናንስ ወደ ሸበሌ ባንክነት ተሸጋግሯል፡፡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋሙን ወደ ባንክ የማሳደጊያ መርሃግብሩ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመርሃ ግብሩ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሒም…