የግብርና ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ተወካይና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ በኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ ተወካይና ዳይሬክተር ማዊራ ቺቲማ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይቱ በዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ድጋፍ በተከናወኑ ስራዎች እና በተገኙ ውጤቶች እንዲሁም በቀጣይ ትኩረት…