Fana: At a Speed of Life!

በምርት ዘመኑ ከ5 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአኩሪ አተር ምርት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014/15 ምርት ዘመን ከ5 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአኩሪ አተር ምርት መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ጋር በመቀናጀት የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…

ተጠባቂው የቅዱስ ጊዮርጊስና የቡና ጨዋታ በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና በመጪው ቅዳሜ በድሬዳዋ አለም አቀፍ ስታዲየም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ከተቋረጠበት የ12ኛ ሳምንት…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለጸ። የክልሉ የ2015 ዓ.ም የስድስት ወራት የስራ አፈጻጻም ርእሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በተገኙበት ተገምግሟል፡፡ በዚህም ወቅት በበጀት አመቱ ግማሽ…

የኢትዮጵያን እና የጣልያንን ወዳጅነት አጠናክረን እንቀጥላለን- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የጣልያን ግንኙነት ለብዙ ዘመናት የቆየ እና ፍሬያማ የሆነ አጋርነት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጣልያን ሮም መግባታቸው ይታወሳል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

መከላከያ ሠራዊት ውስጣዊና ውጫዊ ጥቃቶችን ሊመክት የሚያስችል የሪፎርም ስራ መስራቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ውስጣዊና ውጫዊ ጥቃቶችን መመከት የሚያስችል ሪፎርም መስራቱን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ፡፡ የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመከላከያ ሚኒስቴርን…

ከንቲባ አዳነች ከወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲትዩት ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲትዩት ዋና ስራ አስፈፃሚ አኒ ዳሳጉፐታ እና ከልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በትብብር ሊሰሩ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ምክክር ማድረጋቸውን ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ…

የጨጓራ አልሰር ምልክቶች፣ መከላከያ መንገዶችና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለምዶ የጨጓራ አልሰር (Peptic ulcer disease) ወይም የጨጓራና የትንሹ አንጀት መጀመሪያ ክፍል መላጥ፣መቦርቦር ወይም መቁሰል የሚከሰተው በጨጓራ በሚመነጭ አሲድ ምክንያት ነው። የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስቱ ዶክተር ሸምሴ…

ብሔራዊ ባንክ 5 ቢሊየን ብር ጥሬ ገንዘብ ወደ መቀሌ መላክ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ውሳኔን ተከትሎ ብሔራዊ ባንክ 5 ቢሊየን ብር ጥሬ ገንዘብ ወደ መቀሌ መላክ ጀመረ። ጥሬ ገንዘቡ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ መሠራጨት እንደሚጀምር የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን…

አየር መንገዱ በሀዋሳ ከተማ ያስገነባው የአቪዬሽን ማሰልጠኛ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሀዋሳ ከተማ ያስገነባው የአቪዬሽን ማሰልጠኛ ማዕከል ተመርቆ ተከፈተ፡፡ ማዕከሉን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ መርቀው ከፍተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ እንዳሉትም÷የሀዋሳ ዓለም…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ወታደራዊ ልዑክ በቱርክ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሰራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል አበባው ታደሰ የተመራው ወታደራዊ የልዑካን ቡድን በቱርክ ጉብኝት አደረገ፡፡ ልዑኩ የቱርክ ወታደራዊ ኃይል በክረምት ወቅት የተጣለበትን አገራዊ እና ዓለም-አቀፋዊ ግዳጅ ለመወጣት ያለዉን…