Fana: At a Speed of Life!

ከድጎማ ስርዓቱ አሠራር ውጭ በሆነ መንገድ በሚንቀሳቀሱ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነዳጅ ድጎማ ስርዓቱ አሠራር ውጭ በሆነ መንገድ በሚንቀሳቀሱ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ እንዳለው የነዳጅ ድጎማ ስርዓቱ ከሚፈቅደው አሠራር ውጭ በሆነ መንገድ ለመጠቀም…

በመዲናዋ ባለፉት ሥድሥት ወራት በርካታ ውጤታማ ስራዎች ተከናውነዋል-ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ሥድሥት ወራት በርካታ ውጤታማ ስራዎችን ማከናወን እንደተቻለ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካቢኔ አባላት የ2015 ዓ.ም የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት…

2 ቅርሶች በዓለም አቀፍ ቅርስነት እንዲመዘገቡ የዩኔስኮ ጉባዔ እየተጠበቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የሚዳሰስ እና አንድ የማይዳሰስ በድምሩ ሁለት ቅርሶችን በዓለም አቀፍ ቅርስነት ለማስመዝገብ የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሣይንስ እና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ጉባዔ እየተጠበቀ ነው፡፡ በሚዳሰሱና በማይዳሰሱ ቅርሶች ከክልሎች በዩኔስኮ…

የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል ከ15 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል ከ15 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለፀ ፡፡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ በ2015…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በተለያዩ ሙያዎች ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ተቋሙ በፎቶ ካሜራ፣ በቪዲዬ ካሜራ ፣በቪዲዮ ኤዲቲንግና ግራፊክስ ክህሎት ቴክኒክ ያሰለጠናቸውን የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ሰራተኞችን ነው…

የነዳጅ ግብይት ሪፎርም ውጤት እያስመዘገበ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአንድ ዓመት በፊት የተጀመረው የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ውጤት እያስመዘገበ መሆነ ተገለፀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተግባራዊ ከተደረገ አንድ ዓመት ከስድስት ወር የሆነውን የታለመ የነዳጅ ድጎማ አፈፃጸምን ከባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ…

ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው በኢትዮጵያ ከቼክ ሪፐብሊክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰመሪታ ሰዋሰው በኢትዮጵያ ከቼክ ሪፐብሊክ አምባሳደር ሚሮዝላቭ ኮሴክ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው÷ በኢትዮጵያ እና በቼክ ሪፐብሊክ ዘለቄታዊ ግንኙነት ላይ በስፋት መምከራቸውን ከኤምባሲው ያገኘነው መረጃ…

የሐረሪ ብሄራዊ ጉባኤ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ብሄራዊ ጉባኤ 6ኛ ዙር 2ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል። በመድረኩም የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ፣ የሐረሪ ብሄራዊ ጉባኤ አፈ-ጉባኤ አቶ ሙህየዲን አህመድ፣ ምክትል አፈ -ጉባኤ ወይዘሮ ዚነት ዩሱፍን…

1 ሺህ 176 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1 ሺህ 176 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉ ተገለፀ፡፡ በዛሬው እለት ከተመለሱት ዜጎች መካከል 1 ሺህ 167ቱ ወንዶች፣ ዘጠኙ እድሜያቸው ከ18 አመት…

የማህፀን ውሃ መቋጠር (ovarian cyst) ምንድ ነው?

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህፀን ውሃ መቋጠር (ovarian cyst) እንቁላል የሚመረትበት ቦታ ውሃ ሲቋጥር የሚፈጠር ነው፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት አጠቃላይ ስፔሻሊስት ዶክተር ሸምሴ ሸውሞሎ ብዙ አይነት የማህፀን ውሃ መቋጠር እንደለ ይናራሉ፡፡…