የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 173 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Jan 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1 ሺህ 173 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉ ተገለፀ፡፡ በዛሬው እለት ወደ ሀገር ከተመለሱት ዜጎች መካከል 1 ሺህ 135ቱ ወንዶች፣ 5ቱ ሴቶች እና…
ጤና የወር አበባ ጊዜ ህመም አይነቶች፣መንስኤ እና መፍትሄ Feven Bishaw Jan 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወር አበባ ጊዜ ህመም (Dysmenorrhea) የወር አበባ በሚመጣበት ጊዜ የሚያም ህመም ነው፡፡ ህመሙም ለሁለት እንደሚከፈል ነው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአጠቃላይ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስቱ ዶክተር ሸምሴ ሸውሞሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንግሊዝ እና የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ Feven Bishaw Jan 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ እና የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በባንክ እና በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ፡፡ በትናንትናው ዕለት በይፋ በተከፈተው “ኢንቨስት ኦሪጂንስ 2023” ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሱዳን የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ Feven Bishaw Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው በሱዳን የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሥራ ጉብኝት ዛሬ ወደ ሱዳን ካርቱም ማቅናታቸው ይታወቃል፡፡ በሀገሪቱ በነበራቸው ቆይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ Feven Bishaw Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በዚህም ተፈታኞች ከዛሬ ሌሊቱ 5 ሰዓት ከ30 ጀምሮ በ በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ፤ በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና “እንደገና ወደ ሱዳን በመምጣቴ እና ከጥበበኛ የሱዳን ህዝብ መካከል በመገኘቴ ደስተኛ ነኝ። ለተደረገልን አቀባበል ለጄኔራል አብዱል ፋታሕ አል ቡርሃን… Feven Bishaw Jan 26, 2023 0
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳን የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከሦስትዮሽ መፍትሔ አፈላላጊ ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሱዳን ቆይታቸው በፖለቲካው ሂደት ላይ ከተሰማሩ የተለያዩ የሱዳን የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከሦስትዮሽ መፍትሔ አፈላላጊ ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በውይይታቸው የኢትዮጵያ ጣልቃ ገብ ያልሆነ መርሕ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሠላም ኮንፈረንስ ተካሄደ Feven Bishaw Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጉባ ወረዳ "የሰላም መንገድ በመከተል ልማታችንን እናስቀጥል" በሚል መሪ ቃል የሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ፡፡ ኮንፈረንሱ በዞኑ ወቅታዊ የሠላም እና የልማት ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ ነው የተካሄደው፡፡ በኮንፈረንሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል ከ799 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Feven Bishaw Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ799 ሚሊየን 608 ሺህ ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ በቀለ ተመስገን እንደተናገሩት÷ በክልሉ በ2015 ዓ.ም በስድስት ወራት 774 ሚሊየን 273 ሺህ 487 ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የተያዘን 8 ነጥብ 9 ኪሎ ግራም ኮኬይን ዕፅ ለግል ጥቅሙ አውሏል ተብሎ በተከሰሰ ግለሰብ ላይ ምስክር ተሰማ Feven Bishaw Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀድሞው የአቪየሽን ሴኪዩሪቲ ዘርፍ የክፍል ዋና ኃላፊ አቶ ደረጄ መንግስቱ 8 ነጥብ 9 ኪሎ ግራም ኮኬይን ዕፅ ለግል ጥቅሙ አውሏል ተብሎ በቀረበበት የሙስና ወንጀል ክስ ላይ ምስክር ተሰማ። አቶ ደረጄ መንግስቱ በቦሌ ዓለም አቀፍ…