Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ የሚኒስትሮችን ሹመት መርምሮ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለው መደበኛ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረበለትን የሚኒስትሮች ሹመት መርምሮ አፅድቋል፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።…

ዴንማርክ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ዴንማርክ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የዴንማርክ የልማት ትብብር እና ዓለምአቀፍ አየር ንብረት ሚኒስትር ዳን ጃርገንስ ጋር…

ባለፉት 6 ወራት ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት ተችሏል

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ በውጭ ምንዛሬ የሚገቡ ምርቶች በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉን የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ስለሺ ለማ ለፋና…

ከ218 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ218 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከጥር 5 እስከ 11 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 142 ነጥብ 6 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና…

4ኛው ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ 2023 ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ200 በላይ የውጪ ኩባንያዎች የተሳተፉበት 4ኛው ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ 2023 በሚኒሊየም አዳራሽ ተከፍቷል፡፡ አውደ ርዕዩን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች በተገኙበት በይፋ ከፍተዋል።…

ለአትሌት ታምራት ቶላ የምክትል ኮማንደርነት ማዕረግ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ለአትሌት ታምራት ቶላ የምክትል ኮማንደርነት ማዕረግ ሰጠ፡፡ ኮሚሽኑ በዛሬው ዕለት ለ46 አትሌቶቹ የተለያዩ ማዕረጎችን ሰጥቷል፡፡ በዚህም በኦሪገን ማራቶን ሻምፒዮን የነበረው አትሌት ታምራት ቶላ የዋና ሳጅን…

በመዲናዋ በተለያዩ ምክንያቶች ተቆፍረው የሚተዉ ጉድጓዶች በሰዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ ነው – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ በተለያዩ ምክንያቶች ተቆፍረው የሚተዉ ጉድጓዶች በሰዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ መሆኑን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለፀ፡፡ በኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

የከተራ በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተራ በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ። ዛሬ በመላ ሀገሪቱ ታቦታት ከአድባራት ወጥተው በካህናት፣ በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባህሩ ወርደዋል። ታቦታት አዳራቸውን በጥምቀተ ባህር…

681 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሁለት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 681 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉ ተገለፀ፡፡ በዛሬው እለት ወደ ሀገር ከተመለሱት ውስጥ 670ዎች ወንዶች እና 11 እድሜያቸው ከ18 አመት በታች…

የሸኔ እንቅስቃሴ የታየባቸው አካባቢዎችን ወደ ቀደመ ሁኔታቸው ለመመለስ በቅንጅት እየተሰራ ነው – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሸኔ እንቅስቃሴ የታየባቸውን አካባቢዎች ወደ ቀደመ ሁኔታቸው ለመመለስ የፌዴራል እና የክልሉ መንግስት የጸጥታ ሃይሎች ሁሉንም አይነት እርምጃ እየወሰዱ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡…