የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የዘመናዊ አዳዲስ ትጥቆች ባለቤት ሆነ Feven Bishaw Jan 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የዘመናዊ አዳዲስ ትጥቆች ባለቤት መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በስራ ላይ ያሰለጠናቸው የኮማንዶ እና የአድማ ብተና ኃይሎች በአዲስ አበባ ከተማና ዙሪያው የተግባር ልምምድ አድርገዋል፡፡ እንዲሁም ኮማንዶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰሜኑን ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለመቋጨት መንግሥት የጀመራቸውን ጥረቶች አሁንም አጠናክሮ ቀጥሏል- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Feven Bishaw Jan 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜኑን ጦርነት በሰላማዊ የመፍትሔ አማራጭ ለመቋጨት መንግሥት የጀመራቸውን ጥረቶች አሁንም አጠናክሮ መቀጠሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ በጦርነቱ ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሚሲዮን መሪዎች የመልሶ ማቋቋም ሂደት ላይ የላቀ ሚና እንዲወጡ ጥሪ አቀረቡ Feven Bishaw Jan 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሚሲዮን መሪዎች አገሪቱ በምታከናውነው መልሶ ግንባታ እና የመልሶ ማቋቋም ስራ ላይ ያላቸው ሚና የላቀ በመሆኑ ይህን ኃላፊነት በብቃት እንዲወጡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ጥሪ አቀረቡ። ፕሬዚዳንቷ ለነባርና አዳዲስ አምባሳደሮች በተዘጋጀው የእራት ግብዣ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቤተ ክርስቲያኗ ከ118 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚተገበር የልማት ስራ ይፋ አደረገች Feven Bishaw Jan 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን በተለያዩ ክልሎች ላይ ተግባራዊ የሚሆንና በ118 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የልማት ስራ ይፋ አደረገች፡፡ በደቡብ ክልል አራት ወረዳዎችና በሲዳማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሰረት መንግሥት የፈጸማቸውን ተግባራት አደነቀ Feven Bishaw Jan 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሰረት መንግሥት የፈጸማቸውን ተግባራት አደነቀ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዶክተር አኔት ዌበር ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ቴዎድሮስ ምህረት ከበደ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ Feven Bishaw Jan 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቴዎድሮስ ምህረት ከበደ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተሹመዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነቱ ለተጎዱ የአማራና አፋር ክልል ጤና ተቋማት ከ25 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Jan 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው አማራ እና አፋር ክልል የጤና ተቋማት ከ25 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የተለያዩ የህክምና እና የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉን ሪች ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ የተራድኦ ድርጅት (ዩኤስ ኤይድ) ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ዛሬ ከሰዓት በሚያደርገው ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚቀርቡ ሹመቶችን ያፀድቃል Feven Bishaw Jan 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ከሰዓት በሚያደርገው ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚቀረቡ ሹመቶችን መርምሮ ያፀድቃል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት የፕሪቶሪያው ስምምነት ኢትዮጵያ ሰላሟ ተረጋግጦ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ኃላፊነት እንድትወጣ የሚያስችላት መሆኑን ገለጹ Feven Bishaw Jan 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ፣እስያ እና አውሮፓ ሀገራት የፕሪቶሪያው ስምምነት ኢትዮጵያ ሰላሟ ተረጋግጦ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ኃላፊነት እንድትወጣ የሚያስችላት መሆኑን ገለጹ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በወቅታዊ ሀገራዊ ቀጠናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓመት 1 ሺህ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የሚገጣጠሙበት ፋብሪካ ከ3 ወራት በኋላ ሥራ ይጀምራል Feven Bishaw Jan 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ በዓመት 1 ሺህ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን መገጣጠም የሚያስችል የተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ከሦስት ወራት በኋላ ሥራ ይጀምራል፡፡ በደብረ ብርሃን ከተማ ለተገነባው የኤሌክትሪክ መገጣጠሚያ ፋብሪካ 2 ቢሊየን ብር ወጪ…