Fana: At a Speed of Life!

የየክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የተለያዩ ክልሎች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ። በጉብኝቱም የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ አለምነሽ ይባስን ጨምሮ የሁሉም ክልሎች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች እና ሌሎች ከፍተኛ…

የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገ ፍጻሜውን ያገኛል

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)3ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የድምፃ ውያን ውድድር ነገ ፍጻሜውን ያገኛል፡፡ የአመቱን ሶስት ምዕራፎች በአሸናፊነት ያጠናቀቁ 12 ተወዳዳሪዎችና በልዩ ሁኔታ የተካተቱ ሁለት ተፎካካሪዎች በአጠቃላይ 14 ተወዳዳሪዎች ለ10 ሳምንታት ሲፎካካሩ…

ሀገር አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛር በሐዋሳ ከተማ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያ ዙር ሀገር አቀፍ የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽን እና ባዛር በሐዋሳ ከተማ ተከፍቷል። ኤግዚቢሽንና ባዛሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ ውጪ የተዘጋጀ ነው ተብሏል፡፡ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዲኤታ አቶ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ጋር  ተወያይተዋል፡፡ እንዲሁም ከንቲባዋ ከአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ ሊዲያ ግርማን ጋር…

የአገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ተስፋ ሰጪ ውጤት እየተገኘበት ነው-አቶ አህመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተግበር ላይ የሚገኘው የአገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ተስፋ ሰጪ ውጤት እየተገኘበት መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ተናገሩ። ሚኒስትሩ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በመገኘት ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የስራ…

የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ቴድሮስን ጨምሮ 7 ተጠርጣሪዎች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ቴድሮስ በቀለ እና ባለቤታቸው ሩት አድማሱን ጨምሮ በሰባት ተጠርጣሪዎች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ። ተከሳሶቹ÷ 1ኛ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ቴድሮስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ የተመራውን ልዑክ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ውይይታቸውን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል፥ “የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ…

ከ66 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ እና ድሬደዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች 66 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸው ተገለጸ፡፡ የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከታኅሣሥ 25 እስከ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ12…

በረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የተመራ ልዑክ ወደ መቀሌ አቀና

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የተመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ ወደ መቀሌ አቀና፡፡ የልዑኩ ጉዞ ዓላማ የትግራይ ክልልተወላጅ አትሌቶችን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ማገናኘት መሆኑን የፌዴሬሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡

ፓርኩን የበለጠ ለማልማት እየሰራ መሆኑን የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክን የበለጠ በማልማት ባለሃብቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ አስታወቀ፡፡ የፓርኩ ስራ አስኪያጅ ጥሩየ ቁሜ እንዳሉት÷ የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ3ኛ ወገን ነፃ ሆኖ ከተረከበው…