የውሃ ሀብቶችን በብቃት መጠበቅና መጠቀም ለኢትዮጵያ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ወሳኝ መሆኑ ተመለከተ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ድንበር ውስጥ የሚገኙትንና ድንበር ተሻጋሪ የሆኑ የውሃ ሀብቶችን በብቃት መጠበቅና መጠቀም ለሀገሪቱ ሕዝቦች ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ወሳኝ መሆኑን በውሃ ሀብት ላይ ምርምር የሚያደርጉ ምሁራንና የዘርፉ ባለሙያዎች ገልጸዋል፡፡…