Fana: At a Speed of Life!

የሸገር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸገር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ተመሰረተ። በምስረታውም፥ አቶ ቃበቶ አልቤን የሸገር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል። ወይዘሮ ጸሐይ ደበሌ ደግሞ ምክትል አፈ ጉባዔ ሆነው ተሰይመዋል፡፡ ምክር ቤቱ…

በሶማሌ ክልል የልማትና የመልካም አስተዳደር እቅድና ትግበራ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሌ ክልል የቀጣይ ሶስት አመታት የልማትና የመልካም አስተዳደር እቅድና ትግበራ ላይ ያተኮረ ውይይት በኤረር ዞን በፊቅ ከተማ ተካሂዷል። ውይይቱን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የመሩ ሲሆን÷ የክልሉ ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ…

1ሺህ 17 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 17 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱት ዜጎች በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ መሆናቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃልአቀባይ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሞሮኮ አቻው ጋር የወዳጅነት ጨዋታውን ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሞሮኮ አቻው ጋር ምሽት 1ሰዓት የወዳጅነት ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ ቡድኑ ከሞሮኮ ጋር ለሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ራባት መሐመድ ስድስተኛ እግር ኳስ አካዳሚ ተገኝቷል። ጨዋታውም ምሽት 1 ሰዓት እንደሚጀመር…

ከንቲባ አዳነች የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞችና ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ በከንቲባ ፅህፈት ቤት ቅጥር ግቢ በተከናወነው የማዕድ ማጋራት ከ200 በላይ የከተማዋ ነዋሪዎች…

በላሊበላ የተከበረው የገና በዓል በሰላም ተጠናቋል–ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በላሊበላ በድምቀት የተከበረው የገና በዓል ያለምንም ፀጥታ ችግር መጠናቀቁን የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ፓሊስ ጽህፈት ቤት ገልጿል። የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ ኮማንደር እንግዳው ሆዴነው እንደገለፁት÷ በበአሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የእምነት አባቶች፣…

ከንቲባ አዳነች የገና በዓልን በምገባ ማዕከል ከሚገኙ ወገኖችጋር አሳለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን በምገባ ማዕከል ከሚገኙ ወገኖች ጋር አሳልፈዋል፡፡ ከንቲባዋ በመዲናዋ ከሚገኙ ምገባ ማዕከሎች አንዱ በሆነው አሙዲ የምገባ ማዕከል ነው ከከረዮ- ጌጃ ሰፈር ወገኖች ጋር በዓሉን ያሳለፉት ፡፡…

በፍርድ ሂደት ላይ እያለ ከፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ያመለጠው ኪዳነ ዘካርያስ ሱዳን ውስጥ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቁጥጥር ሥር ውሎ በፍርድ ሂደት ላይ እያለ ከፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ፖሊስ እጅ ያመለጠው ኪዳነ ዘካርያስ ሱዳን ውስጥ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖለስ አስታወቀ፡፡ በስደተኞች ላይ በሚፈጽመው የጭካኔ ተግባርና ግፍ የተሞላበት…

የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገና በዓልን ለማክበር ላሊበላ የገቡት የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ጎብኝተዋል፡፡ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች በገና በዓል ላይ ለመታደም ዛሬ ላሊበላ ከተማ መግባታቸው…

በዓሉን ስናከብር ልባችንን ለይቅርታ ክፍት አድርገን ሰላምና ወንድማማችነትን እየሰበክን መሆን አለበት – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓሉን ስናከብር ልባችንን ለይቅርታ ክፍት አድርገን ሰላምን እና ወንድማማችነትን እየሰበክን መሆን አለበት ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የገና በዓል አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…