Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ከ1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ልውውጥ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ከ1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ልውውጥ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ባለፉት 12 ወራት ነው በዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ብቻ ከ1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ልውውጥ…

682 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሁለት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 682 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉ ተገለፀ፡፡ ወደ ሀገር ከተመለሱት 682 ዜጎች ውስጥ 673 ወንዶች፣ 7 ሴቶች እና 2 እድሜያቸው ከ18 አመት በታች…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዓድዋ ከተማ የባንክ አገልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዛሬው ዕለት በዓድዋ ከተማ ዳግም የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ባንኩ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተደረገዉን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በሽረ፣ አላማጣ እና ኮረም ከተሞች ዳግም የባንክ አገልግሎት መስጠት…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በቱርክ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ ልዑካን ቡድን በቱርክ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በአንካራ ቆይታቸውም ከቱርክ አቻቸው ያሳር ጉለር ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በውይይቱ…

በብዝሀ ቋንቋ ዙርያ በተጠና የጥናት ውጤት ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በብዝሀ ቋንቋ ዙርያ በተጠና የጥናት ውጤት ላይ ውይይት አደረጉ፡፡ ውይይቱ ለብዝሀ ቋንቋ አተገባበር ከአፍ መፍቻ በተጨማሪ የሀገር ውስጥና የውጪ ቋንቋዎችን በስርዓተ ትምህርት ለማካተት በተደረገ…

ለጋምቤላ ክልል የ36 ዘመናዊ ትራክተሮችና 150 የውሃ መሳቢያ ጀነሬተሮች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ለጋምቤላ ክልል 36 ዘመናዊ ትራክተሮችና 150 የውሃ መሳቢያ ጀነሬተሮች ድጋፍ አድርጓል፡፡ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ÷ ክልሉ ሰፊ መሬትና ውሃ የታደለ እንደመሆኑ የግብርና…

አሰሪዋን የገደለችው ግለሰብ በዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንድትቀጣ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ “የወር ደመወዝ አልተከፈለኝም” በሚል ቂም ተነሳስታ አሰሪዋን ገድላች የተባለችው አበቡ ሙላቴ በዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንድትቀጣ ውሳኔ ተላለፈ፡፡ በፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት…

አሉታዊ መጤ ባህሎች እና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲሰ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እና አሉታዊ መጤ ባህሎችን በመከላከል፣ የስራና ቁጠባ ባህልን በማሳደግ ብዝሃ ባህልን ለማጎልበትና ማህበራዊ ትስስርን በማጠናከር ዙሪያ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ በሐረር ከተማ ተጀምሯል። በዚህ ወቅት የባህልና…

የሰላም ሚኒስቴር ማህበረ-ባህላዊ እሴቶቻችን ለተሳካ ሀገራዊ ምክክር በሚል ርዕስ ውይይት እያካሄደ ነው

አዲሰ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሰላም ሚኒስቴር ማህበረ-ባህላዊ እሴቶቻችን ለተሳካ ሀገራዊ ምክክር በሚል ርዕስ ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡ ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤትና ከኢትዮጵያ ሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ካውንስል ጋር በጋራ በመሆን ነው…

በትግራይ መሰረታዊ አገልግሎቶች እየተመለሱ በመሆኑ ወደ መደበኛ ህይወታችን የመመለስ ተስፋ አሳድሮብናል – ነዋሪዎች

አዲሰ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መሰረታዊ አገልግሎቶች እየተመለሱ በመሆናቸው ወደ መደበኛ ህይወታቸው የመመለስ ተስፋ እንዳሳደረባቸው በትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ተናገሩ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅኝት ባደረገባቸው ሽራሮ፣ ኣዲ ሀገራይ፣ ኣዲ…