Fana: At a Speed of Life!

የጋራ የሰላምና የልማት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤቱ የገና በዓልን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከሚገኙ ተፈናቃዮች ጋር አከበረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፣የቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና የጋምቤላ ክልሎች የጋራ የሰላምና የልማት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የገና በዓልን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በባምባሲ ከተማ ከሚገኙ ተፈናቃዮች ጋር አክብሯል፡፡ በዕለቱ የህዝብ ለህዝብ ኮንፈረንስም ተካሂዷል፡፡…

መዲናችን የሁላችን እንደመሆኗ ለእድገቷ ሁሉም የበኩሉን አስተዋጽኦ ሊያበረክት ይገባል -ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)መዲናችን የጋራችንና የሁላችን እንደመሆኗ መጠን ሁሉም ሀላፊነት የሚሰማው ዜጋ ስለ እድገቷና ቀጣይ ስራዎች በሀሳብ ፣በጉልበት እና በገንዘብም የየድርሻውን ሊያበረክት ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ ከመዲናዋ…

የአማራ ክልል ስፖርት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)24ኛው የአማራ ክልል ስፖርት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በጉባዔው 23ኛው የክልሉ ስፖርት ምክር ቤት ቃለ ጉባኤ የፀደቀ ሲሆን÷ የ2014 ዓ.ም የስፖርት ምክር ቤት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትም ቀርቦ ይገመገማል።…

941 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 941 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል። ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ዜጎችም ሁሉም ወንዶች መሆናቸው ተመላክቷል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች በአውሮፕላን…

የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር “ኦንላይን” ድጋፍ ማሰባሰብ የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር "ኦንላይን" ድጋፍ ማሰባሰብ የሚያስችለውን ስምምነት ቻፓ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጅ ከተሰኘ ድርጅት ጋር ተፈራርሟል። ስምምነቱ በጦርነትና በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ ለማድረግ በሀገር ውስጥና በውጭ…

ሃሰተኛ ብርና ዶላር ሲያዘዋውሩ ተገኝተዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 100 ሺህ ሃሰተኛ ብር እና የአሜሪካ ዶላር ሲያዘዋውሩ ተገኝተው በቁጥጥር ስር ውለዋል በተባሉ አምስት ግለሰቦች ላይ ክስ መመስረቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ፡፡ ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በመዲናዋ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አፍንጮ…

የህፃናት ጤና የተሟላ እንዲሆን የሚሰጡ ክትባቶች

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህፃናትን ከባድ ከሆነ በሽታ ለመከላከል ክትባት ቀላሉ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ዘዴ በመሆኑ ወላጆች በወቅቱ እንዲያስከትቧቸው ይመከራል፡፡ ክትባት ለአንድ ለሚተላለፍ በሽታ መከላከያነት አስቀድሞ የሚወሰድ መድሀኒት ሲሆን÷ የሰውን በሽታ የመከላከል…

የሰላም ስምምነቱን ለማፅናትና ኢትዮጵያ የጀመረችውን የልማት ጉዞ ለማሳካት ዝግጁ ነን-የትግራይ ክልል ምሁራንና ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱን ለማፅናትና ኢትዮጵያ የጀመረችውን የልማት ጉዞ ለማሳካት የዜግነት ኃላፊነታቸውን ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን የትግራይ ክልል ምሁራንና ወጣቶች ገለጹ። የትግራይ ክልል ተወላጅ ምሁራንና ወጣቶች በኢትዮጵያ የለውጥ ጉዞ፣ በሰላም…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፍትህ አካላት እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፍትህ አካላት የምክክር መድረክ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ከፍትህ ጋር ተያይዘው የሚታዩ ችግሮችን መቅረፍ በሚቻልበት ሂደት ላይ ምክክር የተደረገ ሲሆን ÷ በዚህም ሙስናና ብልሹ አሰራሮች…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራአፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተገመገመ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 በጀት አመት እና የ2015 ሩብ ዓመት አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተገምግሟል። በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማው የስራ ሃላፊዎች…