Fana: At a Speed of Life!

የመከላከያ ሰራዊት አባላት በግዳጅ ቀጠናቸው ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የደረሱ ሰብሎችን ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ22ኛ ክፍለ ጦር የሰራዊት አባላት በግዳጅ ቀጠናቸው ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የደረሱ ሰብሎችን ሰብስበዋል። የክፍለ ጦሩ ስነ-ልቦና ግንባታ ቡድን መሪ ሻምበል አዲሱ አለማየሁ ÷ከራስ በፊት ለህዝብ እና ለሀገር የሚለውን የተቋሙን እሴት…

የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)25ኛው የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ጠቅላላ ጉባኤ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በተገኙበት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው ከርዕሰ መስተዳድሩ በተጨማሪ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ፣አባ ገዳዎች፣ ሀዳ ሲንቄዎችና ከህብረተሰቡ…

ተንቀሳቃሽ ንብረትን በዋስትና በማስያዝ ከባንኮች ብድር ማግኘት በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚጀመር ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተንቀሳቃሽ ንብረትን በዋስትና በማስያዝ ከባንኮች ብድር ማግኘት የሚያስችል ስርዓት በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። ተንቀሳቃሽ ንብረትን ዋስትና በማስያዝ የብድር አገልግሎት ማግኘት የሚያስችለው አዋጅ በቅርቡ ይፋ…

በህጻናት ልብ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና ፕሮግራም ላይ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስቴር እና በኮንጂኒታል ኸርት አካዳሚ መካከል በህጻናት ልብ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና ፕሮግራም ላይ በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱ በዋናነት የአካዳሚክ ድጋፍ እና የስፔሻሊቲ ህጻናት ልብ ህክምና…

በሕዳር ወር ከ32 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፈው ሕዳር ወር ከ32 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በበጀት ዓመቱ ሕዳር ወር 30 ቢሊየን 20 ሚሊየን 180 ሺህ ብር ለመሰብሰብ አቅዶ ÷ 32 ቢሊየን 785 ሚሊየን 760 ሺህ ብር…

ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአማራ ሕዝብ ሙዚየም ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአማራን ሕዝብ ሙዚየም ማስገንባት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ሙዚየሙ የአማራን ሕዝብ ቅርስ፣ ታሪክና ባሕሉን ለማስቀመጥ ከማገልገል ባለፈ አንዱ የቱሪዝም መዳረሻ እንደሚሆን ታምኖበታል፡፡…

እስካሁን በአማራ እና አፋር ክልሎች 209 ትምህርት ቤቶች ወደ ሥራ አልተመለሱም

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭቱ ምክንያት በደረሰባቸው ውድመትና ከፊል ጉዳት እስካሁን በአማራ እና አፋር ክልሎች የሚገኙ 209 የትምህርት ተቋማት ወደ አገልግሎት አለመመለሳቸውን የየክልሎቹ ትምህርት ቢሮዎች አስታወቁ፡፡ በክልሎቹ ከሦስተኛው ዙር ግጭት በፊት በ4 ሺህ 365…

የዘንድሮው ኦዳ አዋርድ ታኅሣሥ 18 ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው ኦዳ አዋርድ ለ6ኛ ጊዜ ታኅሣሥ 18 እንደሚካሄድ ተገለጸ። ኦዳ አዋርድ የኦሮሚኛ ቋንቋ የጥበብ ስራዎችንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ እውቅና የሚሰጥ ሲሆን፥ በዘንድሮው የኦዳ አዋርድ ሽልማት ላይ አስተባባሪዎቹ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከግብር በፊት 1 ነጥብ 76 ቢሊየን ብር ማትረፉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በተጠናቀቀው 2021/22 በጀት ዓመት ከግብር በፊት 1 ነጥብ 76 ቢሊየን ብር ማትረፉን ገለጸ፡፡ ባንኩ ባካሄደው የባለአክሲዮኖች 23ኛ መደበኛና 19ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ÷ ተከታታይነት ያለው ስኬት ማስመዝገቡን አጠናክሮ…

የኢትዮ- ሱዳን የባቡር ሐዲድ ግንባታ የአዋጭነት ግምገማ በካርቱም ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሱዳንን በባቡር ሐዲድ ለማገናኘት ሲካሄድ የቆየውን የአዋጪነት ጥናት የሚገመግም አውደ ጥናት ዛሬ በሱዳን ካርቱም ተጀምሯል። የሁለቱ ሀገራት ባለሙያዎችና የአማካሪ ድርጅቱ ተወካዮች የተገኙበት መድረኩ÷ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ የደረሰውን…