የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የወባ ስርጭትን መከላከል የሚያስችል ንቅናቄ ተጀመረ Feven Bishaw Nov 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው ክልል አቀፍ የወባ ሣምንት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተካሂዷል። በክልሉ "ወባን ማጥፋት ከእኔ ይጀምራል" በሚል መሪ ቃል ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ሣምንት በሚቆየው የወባ…
ቴክ ተንቀሳቃሽ የመረጃ ማስቀመጫ “ዲቫይሶች”ን ደህንነት እንዴት እንጠብቅ? Feven Bishaw Nov 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መረጃዎችን ከጥቃት ለመከላከል በተለያዩ ተንቀሳቃሽ የመረጃ ማስቀመጫዎች አማካኝነት መረጃዎችን ሲያስቀምጡ የዲቫይሶችን ወሳኝ የደህንነት ማስጠበቂያ ጉዳዮች ከግምት ውስጥ ማስገባት አስፈላጊ ነው። "ዲቫይሶች"ን ከመክፈትዎ በፊት በፀረ- ቫይረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዲጅታል ሉዓላዊነትን በማስከበር ጥረት ውስጥ የቴክኖሎጂ እውቀት ሽግግር ወሳኝ ነው – አቶ ሰለሞን ሶካ Feven Bishaw Nov 4, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲጅታል ሉዓላዊነትን በማስከበር ጥረት ውስጥ የቴክኖሎጂ እውቀት ሽግግር ወሳኝ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ ተናገሩ። ዓለም አቀፍ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ማበልፀግ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር እና ድሬዳዋ ድል ቀንቷቸዋል Feven Bishaw Nov 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሣምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ድሬዳዋ ላይ በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል። 10 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ መድን ከባሕር ዳር ባደረጉት ጨዋታ ባሕር ዳር ከተማ ባለ ድል ሆኗል። በጨዋታው ባሕርዳር ከተማ ኢትዮጵያ መድንን…
የሀገር ውስጥ ዜና በተሰጣቸው የንግድ ፍቃድ መሠረት ባልሰሩ 19 ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ Feven Bishaw Nov 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በተሰጣቸው የንግድ ፍቃድ መሠረት ባልሰሩ 19 ድርጅቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በ206 ድርጅቶች ላይ ባደረገው የድህረ ፈቃድ ኢንስፔክሽንና ሬጉላቶሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላም በመገኘቱ የሚከስር ሕዝብ የለም – ዶ/ር አብረሃም በላይ Feven Bishaw Nov 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም በመገኘቱ የሚከስር ሕዝብም ሆነ የሕዝብ አጀንዳ የለም ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብረሃም በላይ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ሰላም በመገኘቱ የሚከስር ሕዝብም ሆነ የሕዝብ አጀንዳ የለም፤ በሕዝብ ስም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በሶማሊያ የሽብር ጥቃት ለተጎዱ ዜጎች የሕክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገች Feven Bishaw Nov 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በሶማሊያ የሽብር ጥቃት ለተጎዱ ዜጎች የሚውሉ የሕክምና መሣሪያዎችንና መድኃኒቶችን ለሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አበርክቷል፡፡ በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ሲሳይ ቶላ የተመራ የኢትዮጵያ…
ስፓርት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ በድሬዳዋ ይጀመራል Feven Bishaw Nov 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ6ኛ እስከ 10ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ በድሬዳዋ ስታዲየም ይጀመራል። በቀጣዮቹ 5 ሳምንታት በድሬዳዋ የሚካሄዱት ጨዋታዎች የሰዓት ማሻሻያ የተደረገባቸው ሲሆን÷ጨዋታዎቹ 10 ሰዓት እና ምሽት 1…
ጤና የደም ግፊት መንስኤ እና ምልክቶች Feven Bishaw Nov 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደም ግፊት ህመም ማለት በደም ስራችን ውስጥ ያለው ግፊት በሚለካበት ወቅት ከ140/90 በላይ ሲሆን ነው፡፡ ማንኛውም እድሜያቸው 30 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ሰዎች ሁሉ ለደም ግፊት የመጋለጥ እድል ሊኖራቸው እንደሚችል ይነገራል ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት ታሰበ Feven Bishaw Nov 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ "መቼም አንረሳውም" በሚል መሪ ቃል በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ ተካሄደ፡፡ ዕለቱ በደም ልገሳ፣ ጧፍ በማብራት እና ቀኝ እጅን ግራ ደረት ላይ በማድረግ መታሰቡን…