Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ እና ኢትዮጵያ እፎይ እንድትል ዜጎች የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያን ሰላማችን ወደ ኋላ እንዳይመለስ፣ ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ እና ኢትዮጵያ እፎይ እንድትል የበኩላችሁን እንድታደርጉ አደራ እላለሁ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአርባምንጭ ከተማ…

የትግራይ ህዝብ የሽብር ቡድኑን የግፍ አገዛዝ ለመጨረሻ ጊዜ በቃህ የሚልበት ጊዜ አሁን ነው – የፓለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ህዝብ የሽብር ቡድኑን ሕወሓት የግፍ አገዛዝ ለመጨረሻ ጊዜ በቃህ የሚልበት ጊዜ አሁን ነው ሲሉ የፓለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን ገለጹ፡፡ የትግራይ ህዝብ አሁን ላይ ከመንግስት ጎን ቆሞ የሽብር ቡድኑን በቃህ የሚልበት ጊዜ…

ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ በ”ጂኦስፓሻል” ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ በ"ጂኦስፓሻል "ዘርፍ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫለቱ ሳኒ የተመራ የልኡካን ቡድን በኪንቴክስ ደቡብ ኮሪያ በፈረንጆቹ ከህዳር 2 እስከ 4 ለሚካሄደው "ስማርት…

በከባድ ሰው መግደል ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በ21 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚገም ወረዳ በከባድ ሰው መግደል ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በ21 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት ተቀጣ:: ተከሳሽ ወንድሜ አለሙ ሆን ብሎ ሰው ለመግደል በማሰብ ጳጉሜን 5 ቀን 2013 ዓ.ም ከምሽቱ በግምት 12 ሰዓት በዚገም ወረዳ አበራች ዛዝብል…

አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ ከሞሮኮ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ ከሞሮኮው አፈጉባዔ ራችድ ታልቢ አል-አላሚን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው÷ ኢትዮጵያና ሞሮኮ በፓርላሜንታዊ፣ በሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት እና በባህል ልውውጥ ላይ በጋራ መስራት እንዳለባቸው መክረዋል፡፡…

የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር እና ፓወር ፎር ኦል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከፓወር ፎር ኦል ጋር በቴክኒክ ድጋፍና አቅም ግንባታ ፕሮጀክት ላይ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት÷ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ እና የፓወር ፎር ኦል መሥራችና ሥራ አስኪያጅ…

አቶ መላኩ አለበል እና በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር በአምራች ዘርፍ የተሰማሩ የቻይና ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል እና በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዡዩአን በአምራች ዘርፍ የተሰማሩ የቻይና ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ። ጉብኝቱ ኢንዱስትሪዎቹ እያጋጠሟቸው ያሉ ችግሮችን በአካል ተመልክቶ ማነቆዎችን ለመለየት ያለመ መሆኑ…

የደም ማነስ መንስኤ እና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደም ማነስ በቂ ቀይ የደም ሴል ሳይኖር ሲቀር የሚከሰት የጤና እክል ነው። የደም ማነስ የሚባለውም የሂሞግሎቢን መጠን ለወንዶች ከ13 ነጥብ 5 ግራም/ደሊ በታች እንዲሁም ለሴቶች ደግሞ ከ12 ግራም/ደሊ በታች ሆኖ ሲገኝ ነው:: የደም ማነስ…

በዶክተር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልዑክ በሰሜን ሸዋ ዞን በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልዑክ በሰሜን ሸዋ ዞን ሞረትና ጅሩ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኘ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የክልሉ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በወረዳው ገርባ ቀበሌ በ1 ሺህ…

አዲስ አበባ የአፍሪካውያን ወንድማማችነትና ህብረት መገለጫ ሆና እየቀጠለች ነው-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዛሬም የአፍሪካዊያን ወንድማማችነትና ህብረት መገለጫ ሆና እየቀጠለች ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ከንቲባዋ ዛሬ የተከፈተውን የመጀመሪያውን የአፍሪካ ወጣቶች ጉባኤ ምክንያት በማድረግ የከተማ አስተዳደሩ…