Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽኑ በረቂቅ አጀንዳዎች ማሰባሰብ ሥርዓት ላይ ከምስራቅ አጎራባች ክልሎችና ባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ በረቂቅ አጀንዳዎቹ ማሰባሰብ ሥርዓት ላይ ከምስራቅ አጎራባች ክልሎችና ባለድርሻ አካላት ጋር በጅግጅጋ ከተማ እየመከረ ነው፡፡ በውይይቱ ከሶማሌ ክልል 11ዱ ዞኖች፣ ከተለያዩ የክልሉ ወረዳዎች እንዲሁም ከሐረሪ ክልልና…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማና ባህርዳር ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማና ባህርዳር ከተማ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል፡፡ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የባህር ዳር ቆይታን የሚቋጨው ተጠባቂ ጨዋታ ዛሬ 10 ሰዓት ተካሂዷል፡፡ በጨዋታው ፋሲል…

በኢኮኖሚ አሻጥር ላይ በተሳተፉ ግለሰቦችና ድርጅቶች ላይ ሕጋዊ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል የተጠናከረ ምርመራ እየተደረገ ነው – ፌዴራል ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር እና በሌሎች የኢኮኖሚ አሻጥሮች ላይ በተሳተፉ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ላይ ሕጋዊ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል የተጠናከረ ምርመራ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። የኢኮኖሚ አሻጥር ኢኮኖሚን በማዳከም…

ከንቲባ አዳነች በአሜሪካ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲ ሲ ዲ ኤም ቪ እና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያዩ፡፡ ከንቲባዋ በዋሺንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመገኘት ነው በኢንቨስትመንት እና…

በአማራ ክልል የምርጥ ዘር ፍላጎትን ለማሟላት 25 ሺህ ሄክታር መሬት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በግብርናው ዘርፍ ለሚያስፈልገውን የምርጥ ዘር ፍላጎት ለማሟላት 25 ሺህ ሄክታር መሬት እንደሚያስፈልግ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገልጿል፡፡ በርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልዑካን ቡድን በምዕራብ ጎጃም ዞን ጃቢ ጠህናን ወረዳ በ…

የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ ከሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ በኢትዮጵያ ከሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ፋሃድ አልሁማይዳኒ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም በኢትዮጵያ የማዕድን ኢንቨስትመንት እድሎች ዙሪያ መምከራቸውን አስታውቀዋል። ከዚህ…

በህጻናት ላይ የሚከሰት የስኳር ህመም ምልክቶች እና መፍትሄው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ህመም በሰውነት ውስጥ ምግብን በተለይም ስኳርን (ካርቦሃይድሬትን) ወደ ሰውነታችን ሀይል የመቀየር ችሎታ ላይ ችግር የሚፈጥር ነው፡፡ የስኳር ህመም አዋቂዎች ላይ ብቻ ሳይሆን ህጻናትም ላይ እንዲሁም በየትኛውም የእድሜ ክልል ሊከሰት…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ዲቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ዲቻን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 5ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ 7 ሰዓት በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ በጨዋታው ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ዲቻን 1…

የሸቀጦች ዋጋን ለማረጋጋት ውስጣዊ አቅሞችን በአግባቡ መጠቀም ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የሸቀጦች ዋጋን ለማረጋጋት ውስጣዊ አቅሞችን በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች፥ በሀገር ውስጥ አጭር በሚባሉ ጊዜያት ተገንብተዉ ወደ…

ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠባቂው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸንፏል። የፋሲልን የአሸናፊነት ጎል ታፈሰ ሰለሞን በ 42ኛው ደቂቃ ከሳጥን ውጭ የግል ብቃቱን ተጠቅሞ አስቆጥሯል። በጨዋታው የአፄዎቹ ተከላካይ ሰኢድ…