Fana: At a Speed of Life!

በግልገል በለስ ከተማ “ስለኢትዮጵያ” የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞንበግልገል በለስ ከተማ "ስለኢትዮጵያ" የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ 12ኛው…

እየተመዘገቡ ያሉ ድሎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊና ከተማዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ በብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ መለሰ ዓለሙ እንደገለጹት ለሁለት ቀናት በሚቆየው መድረክ ላይ÷የደም ዋጋ…

የጠላት ዓላማ ኢትዮጵያን በድህነት ማንበርከክ ቢሆንም ሊሳካለት አልቻለም – ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠላት ዓላማ ኢትዮጵያን በድህነት ማንበርከክ ቢሆንም ይህ እንደማይቻል አሁን እየታየ ያለው ሰብል ማሳያ ነው ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ተናገሩ፡፡ በርዕሰ መስተዳድሩ የተመራ ልዑክ በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ሀጂ መሐመድ…

ርእሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ፑንትላንድ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የተመራ የፌዴራል እና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ ልዑክ ሶማሊያ ፑንትላንድ ገሮዌ ከተማ ገባ። የኢትዮጵያ ልዑክ ፑንትላንድ ገሮዌ ሲገባ የፑንትላንድ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሰኢድ አብዱላሂ እና ሌሎች ከፍተኛ…

ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ  በደባርቅ ከተማና በዳባት ወረዳ 39 ሚሊየን ብር መድቦ በችግር ውስጥ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ እያደረገ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የምዕራብ አማራ ቤቴ ፕሮጀክት በደባርቅ ከተማ አስተዳደርና በዳባት ወረዳ  39 ሚሊየን ብር መድቦ  ለተፈናቃዮች ፣ በችግር ውስጥ ለሚገኙ ወገኖችና ለተቋማት ድጋፍ እያደረገ መሆኑ ተገለጸ። ፕሮግራሙ …

የ2014 ዓ.ም ብሔራዊ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በስኬት ተጠናቋል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራችን ዕድገት እና ብልጽግና የሚረጋገጠው የሥነ ምግባር እና የዕውቀት ጥራት ባለው የሰው ኃይል መሆኑ ይታወቃል። ፖሊሲና አሠራሯን በዚሁ ልክ ቀምራለች። ይኽ ጅምሯ በጥልቀት በተጠና የትምህርት ፍኖተ ካርታ ሥራ ተተግብሮ ታይቷል። እጅግ…

ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የጋራንባ ተራራ ማህበረሰብ አቀፍ የቱሪዝም መዳረሻን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የጋራንባ ተራራ ማህበረሰብ አቀፍ የቱሪዝም መዳረሻን መርቀው ከፍተዋል፡፡ አቶ ደስታ ሌዳሞ በዚሁ ወቅት ÷በሀገር አቀፍ ደረጃ ለቱሪዝም ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ እንደሚገኝ ጠቅሰው ክልሉ ይህን ተከትሎ…

በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት የኢትዮ ኬንያ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ሥራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ኬንያ ባለ 500 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት ውስጥ ኃይል ማስተላለፍ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ህብረተሰቡ ከኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶዎች ንክኪ…

79 ኢትዮጵያውያን ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጅቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ቢሮ ጋር በመተባባር 79 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ አድርጓል፡፡ ከተመላሾቹ መካከል 36ቱ ከየመን ወደ ጅቡቲ የገቡ ሲሆን÷ ቀሪዎቹ ደግሞ…

የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩና ልዑካቸው ባለፈው ሳምንት ባህር ዳር በተካሄደው የጣና ፎረም ጉባኤ ለመሳተፍ ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው…