ቴክ የሳይንስ ሙዚየም ለታዳጊዎች ያለው አበርክቶ Feven Bishaw Oct 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስ ሙዚየም በታዳጊዎች አዕምሮ ውስጥ የሳይንስና ቴክኖሎጂን ፅንሰሃሳብ ከማስረፁም በላይ ነገ መሆን የሚፈልጉትን ትክክለኛ መሰረት ይዘው እንዲያድጉ መንገድ እንደሚከፍት ይነገራል፡፡ የሳይንስ ሙዚየም መስከረም ወር ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ በሸቤለይ ወረዳ ዘመናዊ የግመል ማራቢያ ማዕከልን ጎበኙ Feven Bishaw Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ በሶማሌ ክልል ፋፈን ዞን ሸቤለይ ወረዳ ዘመናዊ የግመል ማራቢያ ማዕከልን ከልዑካቸው ጋር በመሆን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሰሊጥና አኩሪ ዐተር ሰብሎች ከ11 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል – የግብርና ሚኒስቴር Feven Bishaw Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የምርት ዘመን ከሰሊጥ እና አኩሪ ዐተር ሰብሎች ከ11 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፀው፥ ከ450 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በሰሊጥ ሰብል የተሸፈነ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ሁለት ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ለማስገባት በዝግጅት ላይ መሆኑን ገለፀ Feven Bishaw Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደፊት ሁለት ተጨማሪ ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ለማስገባት በዝግጅት ላይ መሆኑን ገለፀ፡፡ ቦይንግ 787 ድሪም ላይነር አውሮፕላን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመጀመሪያ ጊዜ በረራ የጀመረበት 10ኛ አመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቆዳ ተረፈ ምርትን ወደ ኮላ ጥሬ እቃነት የሚቀይር ፋብሪካ ወደ ስራ ገባ Feven Bishaw Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆዳ ተረፈ ምርትን ወደ ኮላ ጥሬ እቃነት የሚቀይር ፋብሪካ ወደ ስራ ገብቷል፡፡ "ጂያዚን ዛንግ ክረስት ኤንድ ፊኒሽድ ሌዘር ፕሮዳክትስ" የተባለ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት ፋብሪካውን ወደ ስራ ማስገባቱ ተገልጿል፡፡ በዚህም የኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራብ ጎጃም ዞን ለመከላከያ ሰራዊት ከ18 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ለመከላከያ ሰራዊት ከ18 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ምግብ ነክ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የዞኑ የንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ አሰፋ ጥላሁን ÷ በዞኑ ከሚገኙ 21 ወረዳዎች 18 ሚሊየን 75ሺህ 600…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሳዳት ነሻ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሆነው ተሾሙ Feven Bishaw Oct 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ሳዳት ነሻ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሆነው ተሾሙ፡፡ አቶ ሳዳት ከዚህ በፊት በፌዴራልና በክልል በተለያየ ኃላፊነት ያገለገሉ ሲሆን÷ ይህ ሹመት እስከተሰጠበት ቀን ድረስ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጀመሪያው ሩብ አመት ከ93 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Feven Bishaw Oct 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ አመት ከ93 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የእቅድ፣ ክትትልና ግምገማ የስራ ሂደት ኃላፊ ተመስገን ተሰማ÷ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከሀገር ውስጥና ከወጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰንደቅ ዓላማ አንድ ሀገር ነፃነቱን እና ሉዓላዊነቱን የሚያሳይበት ነው – ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Oct 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰንደቅ ዓላማ አንድ ሀገር ነፃነቱን እና ሉዓላዊነቱን የሚያሳይበትም ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን የብዙሃንነታችን መገለጫ፣ የሉዓላዊነታችን ምሰሶ” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደማችን ያስከበርናበደማችን ያስከበርናትን ሰንደቅ ዓላማ በላባችን ከፍ እናደርጋታለን-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎትትን ሰንደቅ ዓላማ በላባችን ከፍ… Feven Bishaw Oct 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደማችን ያስከበርናትን ሰንደቅ ዓላማ በላባችን ከፍ እናደርጋታለን ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ ኮሙኒኬሽኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ 15ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ተከብሮ እንደሚል ገልጿል፡፡ ቀኑን ስናከብር…