Fana: At a Speed of Life!

የ2015 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የማክሮ ኢኮኖሚ እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የ2015 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚና የዘርፎች እቅድ አፈፃፀም ግምገማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በግምገማ መድረኩ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ፤ የሩብ ዓመቱን አፈጻጸም…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጎንደር ከተማ እየተገነባ ያለውን የዳቦ ፋብሪካ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጽህፈት ቤታቸው አማካኝነት በጎንደር ከተማ እየተገነባ ያለውን የዳቦ ፋብሪካ የግንባታ ሂደት ጎበኙ። ፋብሪካው በዋናነት በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ የከተማዋን ነዋሪዎች ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው። የፋብሪካው ግንባታ…

ሌ/ጀኔራል ይልማ መርዳሳ የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የገነባውን የሰራዊት መኖሪያ ቤት መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የገነባውን የሰራዊት መኖሪያ ቤት መርቀው ከፍተዋል። በምረቃ መርሃ ግብሩ ሌ/ጄኔራል ይልማ መርዳሳ እንዳሉት ÷የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የአየር…

ግብርና የኢኮኖሚያችን መነሻ ፤ የእድገታችን መዳረሻ ነው-ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ግብርና የኢኮኖሚያችን መነሻ፤ የእድገታችን መዳረሻ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷ግብርና የኢኮኖሚያችን መነሻ፤ የእድገታችን መዳረሻ ነው፤የግብርናውን…

የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ በባህርዳር የልማት ተቋማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ እና ልዑካቸው ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ጋር በባህር ዳር የሚገኙ የልማት ተቋማትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በመገንባት ላይ…

የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ ላይ የሚያራምደው አቋም መርህ አልባነቱን ያሳየ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ ላይ የሚያራምደው ኢ- ፍትሃዊ አካሄድ የህብረቱን መርህ አልባነት በግልጽ ያሳየ ነው ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስና አለም ዓቀፍ ግንኙነት ተንታኞች ተናገሩ፡፡ የህብረቱ አባል ሃገር የሆነችው አየርላንድ የምታንጸባርቀው አቋም…

የአርብቶአደሮች ልማት ፎረም ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርብቶ አደሮች ልማት ፎረም ዛሬ ተመሰረተ፡፡ የፎረሙ መመስረት ዓላማም የአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደሮችን የእንስሳትና ሌሎች የተፈጥሮ ሀብቶችን ተጨባጭ ሁኔታ መሰረት በማድረግ፣ የልማት አጋሮችን አቅም በማሰባሰብ በገበያ መር…

የኢትዮጵያና የሱዳን የመረጃ ተቋማት ቀጣናዊ ሰላምና መረጋጋትን ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያና የሱዳን የመረጃ ተቋማት ቀጣናዊ ሰላምና መረጋጋትን ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የሱዳን ሪፐብሊክ አቻው ጀነራል ኢንተለጀንስ ሰርቪስ  የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናን…

በደቡብ ክልል ከ748 ሺህ ኩንታል በላይ ስንዴ በበጋ መስኖ ለማምረት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል በተያዘው ዓመት ከ748 ሺህ ኩንታል በላይ ስንዴ በበጋ መስኖ ለማምረት መታቀዱ ተገለፀ፡፡ በክልሉ "አዲስ እሳቤ ለግብርናችን ሽግግር "በሚል መሪ ቃል የግብርና ሴክተር የ2015 ሴክቶራል ጉባኤ በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ እየተካሄደ ነው…

የኮንዶሚኒየም ዕጣ በማጭበርበር ተከሰው ነገር ግን ያልተያዙ ግለሰቦች ተይዘው እንዲቀርቡ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ14ኛ ዙር 20/80 እና ከ3ኛ ዙር 40/60 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ዕጣ ማጭበርበር ጋር ተያይዞ የሙስና ወንጀል ክስ የተመሰረተባቸውና ፍርድ ቤት ያልቀረቡ 10ኛ እና 11ኛ ተከሳሾች ተይዘው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡ ከኮንዶሚኒየም ቤቶች…