Fana: At a Speed of Life!

የእድሜ እኩሌታ ቀውስ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የእድሜ እኩሌታ ቀውስ እድሜ ካለፈ በኃላ እንደዚህ ባደርግ ኖሮ የሚል ፀፀትና ቁጭት መሆኑን የሥነ ልቦና ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ የዚህ ምክንቱ ደግሞ መስራት ባለብን ከምቾት ዞን ሳንወጣ የኖርንባቸው ዘመናት ውጤት ነው ይላሉ በጉዳዩ ላይ ለፋና…

የእናቶች፣ የህጻናት እና የወጣቶች ጤና ላይ በቅንጅት ሊሰራ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናቶች፣ የህጻናት እና የወጣቶች ጤና ዛሬም ቀዳሚ የትኩረት አቅጣጫ በመሆኑ ሁሉም አካላት በቅንጅት ሊሰሩበት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ የእናቶች እና ህጻናት ጤና ዳይሬክቶሬት የስራ አፈጻጸም ግምገማ ከክልሎች ጤና ቢሮዎች፣ ከአጋር አካላትና ከሲቪል…

የኢትዮጵያና ጅቡቲ የመረጃ ተቋማት በድንበር አካባቢ የጸጥታና ደኅንነት ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ )የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የጅቡቲ የመረጃ ተቋም በድንበር አካባቢ የጸጥታና ደኅንነት ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፥…

በምዕራብ አርማጭሆ 134 ኩንታል አደገኛ ዕፅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ 134 ኩንታል አደገኛ ዕፅ መያዙን ፖሊስ ገለጸ፡፡ የምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ፖሊስ ምርመራ ክፍል ኃላፊ ረዳት ኢንስፔክተር እንዳልካቸው ተሰማ እንደገለፁት፥ ዕፁ የተያዘው በተለያዩ ጊዜያት ከተለያዩ ቦታዎች…

በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ ቆንጋ ቀበሌ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የፅህፈት ቤቱ አስተባባሪ ምክትል ኮማንደር ከበደ ብርሃነ እንዳስታወቁት÷አደጋው የተከሰተው ከሞያሌ ወደ ዲላ…

አንጋፋው የስፖርት ሰው ፍቅሩ ኪዳኔ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኝነት ታሪክአንጋፋው የስፖርት ሰው ፍቅሩ ኪዳኔ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኝነት ታሪክ የእግር ኳስ ጨዋታን በቀጥታ…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ ስድስተኛ የፓርላማ ዘመን 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ የእለቱን የመወያያ አጀንዳዎች በማጽደቅ ውይይቱን ቀጥሏል፡፡ በቀረቡት…

መንግስት የሀገርን ጥቅም ባስከበረ መልኩ ለሰላም ውይይት ጥረት ማድረጉን ይገፋበታል-ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከአሸባሪው ህወሓት ጋር የሀገርን ጥቅም ባስከበረ መልኩና ዘለቄታን ባማከለ መልኩ የሰላም ውይይት እንዲደረግ የተቻለውን ጥረት ማድረጉን እንደሚገፋበት ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና…

የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን መክፈቻ ስነ-ስርዓት ዛሬ ይካሄዳል። ሁለቱ ምክር ቤቶች ባለፈው 2014 ዓ.ም የ1ኛ ዓመት የስራ ዘመናቸውን አጠናቀው በ2015 ዓ.ም የ2ኛ ዓመት የስራ…

በህዳሴ ግድብ፣ አረንጓዴ አሻራ እና የስንዴ ምርት ያየነውን ውጤት በትምህርት ጥራት እንደግመዋለን – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዳሴ ግድብ፣ አረንጓዴ አሻራ እና የስንዴ ምርት ያየነውን ውጤት በትምህርት ጥራት እንደግመዋለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመላው አገሪቱ ለሚገኙ የ12ኛ ክፍል ፈታኝ መምህራን በበየነ መረብ መልዕክት…