ስፓርት ዛሬ ሁለት የሴካፋ ውድድር ጨዋታዎች ይደረጋሉ Feven Bishaw Oct 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የእግር ኳስ ውድድር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማህበራት ምክር ቤት (ሴካፋ) ከመስከረም 23 ቀን 2015 ጀምሮ በአበበ በቂላ ስታዲየም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ነገ ይካሄዳል Feven Bishaw Oct 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን መክፈቻ ስነ-ስርዓት ነገ ይካሄዳል። ሁለቱ ምክር ቤቶች ባለፈው 2014 ዓ.ም የ1ኛ ዓመት የስራ ዘመናቸውን አጠናቀው በ2015 ዓ.ም የ2ኛ ዓመት የስራ የዘመናቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የንግድና ኢንቨስትመንት ምድብ ችሎት በይፋ ስራ ጀመረ Feven Bishaw Oct 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የንግድና ኢንቨስትመንት ምድብ ችሎት ይፋዊ ስራ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ዛሬ ተካሂዷል። የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ በአይነቱ ልዩ የሆነ የንግድና ኢንቨስትመንት ምድብ ችሎትን አቋቁሞ አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና “የምትፈተኑት የ12ኛ ክፍል ፈተና ለኢትዮጵያ እውነተኛ ተስፋዎች መሆናችሁን የምታረጋግጡበት እንደሚሆን አምናለሁ” – ጠቅላይ… Feven Bishaw Oct 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "የምትፈተኑት የ12ኛ ክፍል ፈተና ለኢትዮጵያ እውነተኛ ተስፋዎች መሆናችሁን የምታረጋግጡበት እንደሚሆን አምናለሁ" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዘንድሮ ተፈታኞቾ መልዕክት አስተላልፈዋል። የሀገራችን የነገ ተስፋዎች ያሏቸው ተፈታኞቹን፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በስንዴ ራሳችንን ከመቻል አልፎ ወደ ውጭ ለመላክ በሚደረገው ሂደት አመራሩና ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት ሊሰሩ ይገባል-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Oct 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በስንዴ ራስን ከመቻል አልፎ ወደ ውጭ ለመላክ በሚደረገው ሂደት አመራሩና ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት ሊሰሩ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልፀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በሶማሌ ክልል ቱሉ ጉሌድ ወረዳ በመገኘት የ2015 የበጋ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል Feven Bishaw Oct 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ዛሬ ምሳ ሰዓትና ከከሰዓት በኋላ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በዚህም 7 ሰዓት ሀዲያ ሆሳዕና ከሲዳማ ቡና ጨዋታቸውን ያደረጉ ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እንጂባራ ዩኒቨርሲቲ ግቢውን ለመማር ማስተማር ምቹ ለማድረግ ያከናወነውን ስራ አደነቁ Feven Bishaw Oct 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንጂባራ ዩኒቨርሲቲ ግቢውን ለመማር ማስተማር ምቹ ለማድረግ ያከናወነውን ስራ አደነቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የእንጂባራ ዩኒቨርሲቲ ግቢውን ለመማር ማስተማር ምቹ ለማድረግ…
ጤና የአልዛይመር ምልክቶች እና ህክምናው Feven Bishaw Oct 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አልዛይመር በአንጎል ውስጥ ያሉት የነርቭ ህዋሳት ወይም የነርቩ ሴሎች ሲሞቱ ወይም ሲዳከሙ የሚከሰት የነርቭ ህመም ነው፡፡ አልዛይመርን በተመለከተ ሃሳባቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያካፈሉት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአዕምሮ ጤና ሃኪም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Feven Bishaw Oct 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦድሪን በድሪ ለእስልምና እምነት ተከታዮች “እንኳን ለታላቁ ነቢይ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ.) መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ” ብለዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰሜን ሸዋ ዞን እና ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Oct 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር እና ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉ ከዞኑ ነዋሪዎች፣ ከዞን፣ ከተማ እና ወረዳ አስተዳደሮች የተሰበበ ሲሆን÷ 59 የእርድ ሰንጋዎች፣ 981…