Fana: At a Speed of Life!

ከአሸባሪው ትህነግ ተልዕኮ ተቀብለው የህዝብን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ 19 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሸባሪው ትህነግ ተልዕኮ ተቀብለው በአዲስ አበባ እና አካባቢው የህዝብን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ 19 የሽብር ቡድን አባላት በተደረገው ከፍተኛ ዘመቻ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ ጠላቶች አዲስ…

ጠላቶቻችን አርፈው የሚቀመጡት በሁሉም ዘርፍ ብቃት ላይ መገኘታችንንና ሊያሸንፉን እንደማይችሉ ሲያውቁ ብቻ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠላቶቻችን አርፈው የሚቀመጡት በሁሉም ዘርፍ ብቃት ላይ መገኘታችንን ሲረዱ፣ በስትራቴጂ፣ በቁሳቁስና በቴክኖሎጂ አቅም በልጠው ሊያሸንፉን እንደማይችሉ ሲያውቁ ብቻ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና…

የዌልሱ ልዑል ቻርለስ የእንግሊዝ ንጉሥ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዌልሱ ልዑል ቻርለስ የእንግሊዝ ንጉስ ሆኑ። ልዑሉ የንግስት ኤልሳቤጥ 2ኛ ህልፈትን ተከትሎ የእንግሊዝ 40ኛው ንጉስ መሆናቸውን ቢቢሲ አስነብቧል። የሀገሪቱ የንግስና ሂደት ከተከናወነ በኋላ ልዑሉ በይፋ ንግስናውን ተቀብለው ንግግር…

የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው በተጠናቀቀው አመት እንደ ሀገርና ክልል በርካታ ውጤቶች የተገኙ ቢሆንም ተግዳሮቶችና…

“የአገልጋይነት ቀን” በክልሎች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ሀገር አቀፍ የአገልጋይነት ቀን "አገልጋይነት ከእኔ ይጀምራል" በሚል  መሪ ቃል  እየተከበረ ነው፡፡ ክልሎችም ቀኑን በተለያዩ መርሐ-ግብሮች እያከበሩ ነው፡፡ በዚህም በጋምቤላ  ክልል ቀኑን አስመልክቶ…

የአገልጋይት ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ሀገሪቱ የአገልጋይት ቀን በጎ ተግባራትን በመከወን እየተከበረ ነው፡፡ የአገልጋይነትን ቀን በማስመልከት የሥራና ክህሎት፣ የቱሪዝም እና የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች "አገልጋይነት ከእኔ ይጀምራል" በሚል መሪ ሐሳብ…

የጉሮሮ አለርጂ ምልክቶች እና መፍትሄው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉሮሮ አለርጂ ጉሮሯችን ለአለርጂ ተጋላጭ ሲሆን ምላሽ የሚሰጥበት ምልክት ነው፡፡ የተለያዩ አይነት አለርጂዎች እንዳሉ የህክምና ባለሙያዎች የሚናገሩ ሲሆን÷ ከዚህም ውስጥ የአፍንጫ፣ የቆዳ ፣ የጉሮሮ እና ሌሎችንም አለርጂዎች…

የሠላም ቀን በክልሎች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ሀገር አቀፍ የሠላም ቀን "ሠላም ለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል  ተከበረ፡፡ ክልሎችም ቀኑን በተለያዩ መርሐ-ግብሮች አክብረዋል፡፡ በአፋር ክልልም  ቀኑን ምክንያት በማድረግ  የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር…

የታዳጊ ወጣቶች ውሃ ዋና ሻምፒዮና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ  ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን  አዘጋጅነት  ከነሀሴ 27 ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የ2014 ዓ.ም  የታዳጊ ወጣቶች ውሃ ዋና ሻምፒዮና ተጠናቋል ። በዚኅም የ2014 ዓ.ም የተደጊ ወጣቶች  የውሃ ዋና  ሻምፒዮና ከ14 ዓመት …

በመዲናዋ በበጎ ፈቃድ አርዓያ ተግባር ለፈጸሙ ተቋማትና ግለሰቦች እውቅናና ምስጋና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተከበረው "የበጎ ፍቃድ ቀን” በአዲስ አበባ ከተማ በተለየዩ መስኮች በበጎ ፈቃደኝነት አርዓያ ተግባር የፈጸሙ ተቋማትና ግለሰቦች ከከተማ አስተዳደሩ እውቅናና ምስጋና ተሰጥቷቸዋል፡፡ በእውቅናና ምስጋና መርሐ ግብሩ በጎ ፍቃደኞችን ያመሰገኑት…