Fana: At a Speed of Life!

የሀረሪ አመራሮች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመከላከያ ሠራዊት ለመስጠት ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል አመራሮች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ለመለገስ ቃል ገብተዋል። አመራሮቹ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ማድረግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ የተገኙት የክልሉ ምክትል ርዕሰ…

የኢትዮጵያና ስዊዘርላንድ 5ኛው የጋራ የፖለቲካ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የስዊዘርላንድን የቆየ ሁለትዮሽ ግንኙነትና ትብብርን በአዳዲስ የተመረጡ መስኮች ለማሳደግ የሚያስችል የጋራ የፖለቲካ ምክክር በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በምክክሩ ወቅት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ÷ በተለይም…

በአፍሪካ የአየር ንብረት ማላመድ ላይ ከፍተኛ ለውጥ እንደሚመጣ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የአፍሪካ የማላመድ ማፋጠን ፕሮግራም “ በአፍሪካ የአየር ንብረት ማላመድ ላይ ከፍተኛ ለውጥ ያመጣል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በሆላንድ ሮተርዳም በተካሄደው የአፍሪካ የማላመድ ማዕከል ጉባኤ (African…

የሰነቅነውን ራዕይ ለማሳካት በጠንካራና በአዲስ የስራ ባህል ወደፊት መጓዝ ይገባል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ አመት ኢትዮጵያውያን የሰነቅነውን ራዕይ እውን ለማድረግ በጠንካራና በአዲስ የስራ ባህል ታግዘን ወደፊት መጓዝ አለብን ሲሉ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለ2015 አዲስ አመት…

ከተማ አስተዳደሩ በቂርቆስ ክ/ ከተማ የተገነቡ ቤቶችን ለአቅመ ደካማ ወገኖች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ጵጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የተገነቡ ቤቶችን ለአቅመ ደካማ ወገኖች አስረክቧል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በክፍለ ከተማው ወረዳ 3 በመከላከያ ኮንስትራክሽን አማካኝነትና በሄይንከን ኢትዮጵያ የተገነቡ…

በኦሮሚያ 100 ሺህ ሔክታር በሩዝ ምርት ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በክረምት እርሻ 100 ሺህ ሔክታር በሩዝ ምርት መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ ጌቱ ገመቹ ለፋና ብሮድካስንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በዘንድሮው የክረምት እርሻ 6 ነጥብ 3 ሚሊየን ሔክታር በተለያየ…

ህወሓት ግጭትን በሰላማዊ መንገድ የመፍታት ፍላጎት እንደሌለው በራሱ ሰነድ አረጋግጧል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ግጭትን በሰላማዊ መንገድ የመፍታት ፍላጎት እንደሌለው አፈትልኮ የወጣው የራሱ ሰነድ አረጋገጠ። የሽብር ቡድኑ “የማጠቃለያ ምዕራፍ አካሄድና ስትራቴጂ” በሚል ያዘጋጀው ሰነድ አፈትልኮ ወጥቶበታል። ሰነዱ፥ የኢትዮጵያ መንግሥት…

ከመስከረም የመጀመሪያው አሥር ቀናት ጀምሮ የወቅቱ ዝናብ እየቀነሰ ይሄዳል – ኢኒስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወቅቱ ዝናብ በብዙ የሀገሪቱ ክፍሎች ከመስከረም የመጀመሪያው አሥር ቀናት ጀምሮ እየቀነሰ እንደሚሄድ የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢኒስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢኒስቲትዩቱ የወቅቱ ዝናብ ሰጭ የሚቲዮሮሎጂ ገጽታዎች ከመስከረም ከመጀመሪያው አሥር ቀናት ጀምሮ…

በናይል ወንዝ ውሃ ፍትሐዊ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይል ወንዝ ውሃ ፍትሐዊ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ የተፋሰሱ ሀገራት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የተፋሰሱ ሀገራትና የቀጣናው የዘርፉ ተቋማት ተወካዮች፣ በተፋሰሱ…

የብልጽግና ፓርቲ የሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከክልሉ ሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በክልሉ ከሚገኙ የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና አባገዳዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይቱ የብልጽግና ፓርቲ የሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ…