Fana: At a Speed of Life!

የጎሬ-ማሻ-ቴፒ መንገድ ግንባታ አፈፃፀም ከ35 በመቶ በላይ የደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልልን ከኦሮሚያ እና ከጋምቤላ ክልሎች ጋር በአቋራጭ የሚያስተሳስረው የጎሬ-ማሻ-ቴፒ መንገድ ግንባታ አፈፃፀም ከ35 በመቶ በላይ መድረሱን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የመንገድ ግንባታው በትኩረት እየተሰራ…

በደሴ ከተማ ከ250 ሚሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ የተገነቡ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት በቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ አስተዳደር ከ250 ሚሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት መብቃታቸውን የአስተዳደሩ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ አስታወቀ፡፡ ለአገልግሎት የበቁት በደሴ ከተማ ከ1 ቢሊየን ብር…

በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን ከ5 ቢሊየን በላይ ችግኞች ተተክለዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን ከ5 ቢሊየን በላይ ችግኞች መተከላቸውን የብሔራዊ አረንጓዴ አሻራ መርሐግብር የቴክኒክ ኮሚቴ ገለጸ። በኢትዮጵያ ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ በሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር “አሻራችን ለልጆቻችን”…

በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው የመረጃ ጦርነት በሳይበር ደህንነትና ሌሎችም ተቋማት የጋራ ጥረት እየተመከተ ነው- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው የመረጃ ጦርነት በሳይበር ደህንነትና ሌሎችም ተቋማት የጋራ ጥረት እየተመከተ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሣ÷ መንግሥት ጦርነቱን ለመመከትና…

ኢትዮጵያ የምታካሂደው የአካባቢ ጥበቃ ስራ ድንበር ተሻጋሪ ሚና እንዳለው ምሁራን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የምታካሂደው የአካባቢ ጥበቃ ስራ ድንበር ተሻጋሪ ሚና እንዳለው የዘርፉ ምሁራን ተናግረዋል፡፡ ዓለም በአየር ንብረት ለውጥ በምትሰቃይበት በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ እያካሄደች ያለው የአረንጓዴ አሻራ ልማት ዘመኑን የዋጀ መሆኑን ነው…

4 ነጥብ 8 ሜትሪክ ቶን የሚመዝኑ የተለያዩ የህክምና ግብዓቶች መቀሌ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 4 ነጥብ 8 ሜትሪክ ቶን የሚመዝኑ የተለያዩ የህክምና ግብዓቶች በአውሮፕላን መቀሌ ከተማ መድረሳቸውን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ መቀሌ ከገቡት የህክምና ግብዓቶች ውስጥ 3 ነጥብ 8 ሜትሪክ ቶን የአደጋ ጊዜ ቀዶ ጥገና ኪቶች እና 1 ሜትሪክ…

የመዲናዋ አስተዳደር ከጃፓኑ ኩባንያ ጋር የ360 ሚሊየን ብር የግዢ ውል ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጃፓኑ ፊቸርበድ ኢንተርናሽናል ሊሚትድ ኩባንያ ጋር የ360 ሚሊየን ብር የመንገድ ጥገና ማሽነሪ ግዢ የውል ስምምነት ተፈራረመ። በጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ የገንዘብ ድጋፍ…

ሕዝቡ አንድነቱን ጠብቆ ለሰላም መስፈን እያደረገ ያለውን ጥረት አጠናክሮ እንዲቀጥል ዶክተር ዓለሙ ስሜ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ አንድነቱን ጠብቆ ለአካባቢው ሰላም መስፈን እያደረገ ያለውን ጥረት አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ዶክተር አለሙ ስሜ አሳሰቡ። ዶክተር ዓለሙ ስሜ ለሕዝብ…

የሴቶች 5000 ሜትር የፍፃሜ ሩጫ ውድድር ዛሬ ሌሊት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁበት የሴቶች 5000 ሜትር የፍፃሜ ሩጫ ውድድር ዛሬ ሌሊት ይካሄዳል፡፡ 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአሜሪካ ኦሪገን መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ በዚህም ዛሬ ሌሊት 10፡25 የሴቶች 5000 ሜትር የፍፃሜ ሩጫ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፈው በጀት ዓመት ከ27 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፈው በጀት ዓመት ከተለያዩ የገቢ ምንጮች 27 ነጥብ 72 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ የፋይናንስና ኢንቨስትመንት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወይዘሮ መዓዛ አለማየሁ እንደገለፁት÷…