Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ብራዚል በግብርና ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብራዚል የኢትዮጵያ አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ ከብራዚል የማህበራዊ እድገት፣ የቤተሰብ ድጋፍና የድህነት ቅነሳ ሚኒስትር ዌሊንግተን ዲያስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያና ብራዚል በግብርና እና በምግብ ዋስትና መስኮች…

6 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ልጅ ተወለደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ዞን ኦሞ ናዳ ወረዳ አንዲት እናት 6 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ልጅ ተገላግላለች፡፡ ህጻኑ በናዳ ሆስፒታል በቀዶ ጥገና መወለዱን በሆስፒታሉ የቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት ዶክተር ደሳለኝ ተስፋዬ ተናግረዋል፡፡ …

የፌዴራል ሱፐርቪዥንና ድጋፍ ስራዎች የልማት ተደራሽነትን ያሰፋሉ – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ሱፐርቪዥንና ድጋፍ ስራዎች የልማት ተደራሽነትን በየአካባቢው በማስፋት ረገድ ከፍተኛ ሚና እያበረከቱ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም…

ዌስትሃም ዩናይትድ አሰልጣኙን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንግሊዙ ክለብ ዌስትሃም ዩናይትድ አሰልጣኝ ጁለን ሎፕቴጌን ከስድስት ወራት ቆይታ በኋላ ከኃላፊነታቸው ማሰናበቱ ተሰምቷል፡፡ ስፔናዊው የ58 አመት አሰልጣኝ የለንደኑን ክለብ በአሰልጣኝነት የተረከቡት ከዴቪድ ሞይስ ስንብት በኋላ…

የሀገራዊ ፕሮጀክቶች በክልሎች ደረጃ ያለ አፈፃፀም ግምገማን  ተከትሎ ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ፕሮጀክቶች በክልሎች ደረጃ ያለ አፈፃፀም ግምገማን ተከትሎ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ  የተመራ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት…

በሀሰተኛ ዲግሪ ተቀጥሮ በዋና ስራ አስኪያጅነት ሲሰራ የነበረ ግለሰብ በእስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀሰተኛ ዲግሪ ተቀጥሮ በዋና ስራ አስኪያጅነት ሲሰራ የነበረ ግለሰብ በተከሰሰበት የሙስና ወንጀል ድርጊት በእስራት እና በገንዘብ እንዲቀጣ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ወሰነ።…

በኦሮሚያ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ29 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራ ከቱሪዝም ዘርፍ ከ29 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የክልሉ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የቱሪዝም ልማት እና ፕሮሞሽን ዳይሬክተር አቶ ፋንታሁን ታደሰ÷የቱሪስት መዳረሻዎችን…

በ84 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዳግም ምዝገባ እንዲያካሄዱ ጥሪ ቀርቦላቸው ምዝገባ ባላካሄዱ  84 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ርምጃ መውሰዱን የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነትና የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ማርታ…

በሎስ አንጀለስ በተከሰተ ሰደድ እሳት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ በተከሰተ ሰደድ እሳት 30 ሺህ ሰዎች አካባቢውን ለቅቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ መተላለፉ ተሰምቷል፡፡ ሰደድ እሳቱ በተከሰተ በሰዓታት ቆይታ ውስጥ ከ10 ሄክታር ወደ 2 ሺህ 900 ሄክታር መሬት መስፋፋቱ ተገልጿል፡፡…

አቶ አደም ፋራህ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የገና በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አቶ አደም በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…