Fana: At a Speed of Life!

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ እና የቱርኩ ማዐሪፍ ፋውንዴሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠመራ ዩኒቨርሲቲ ከቱርክ ማዐሪፍ ፋውንዴሽን ጋር በጋራ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ተግባራት ላይ ትኩረቱን ያደረገ የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር መሀመድ ኡስማን እና በኢትዮጵያ የቱርክ ማዐሪፍ ፋውንዴሽን…

በሀረሪ ክልል የሸዋል ኢድ በዓል አከባበር በተሳካ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል የሸዋል ኢድ በዓል አከባበር በህዝቦች እና በሃይማኖቶች መካከል ፍቅርን፣ መቻቻልንና አብሮነትን ሊያጠናክር በሚችል መልኩ ለማክበር እየተሰራ መሆኑን የ የክልሉ ርዕሰ መስተደድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የሀረሪ ክልል ካቢኔ…

በጋምቤላ ክልል የትንሳኤ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት መደረጉን ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የትንሳኤ በዓልን ያለ ምንም የፀጥታ ስጋት እንዲከበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አቡላ ኡቦንግ አስታወቁ። ኮሚሽነሩ እንደገለጹት ÷በዓሉ በሰላም እንዲከበር አስፈላጊው የጸጥታ ኃይል ስምሪት ተደርጓል።…

በአቶ አህመድ ሽዴ የተመራው ልዑክ ከብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራው ልዑክ ከብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር በሁለትዮሽና በኢኮኖሚ ትብብር ጉዳዮች ላይ ተወያየ። አቶ አህመድ ሽዴና ቪኪ ፎርድ የተወያዩት በሁለትዮሽ እና የኢኮኖሚ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለ837 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ837 ህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ፍትህ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፍትህ ቢሮ ሃላፊ አቶ ተክሌ በዛብህ ÷ የይቅርታ ሂደቱ በወንጀል ሕጉ ላይ የተቀመጠውን…

የምሥራቅ አፍሪካ መሪዎች በዲሞክራቲክ ኮንጎ ወታደራዊ ኃይል ለማሰማራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግርን ለመዋጋት የምሥራቅ አፍሪካ መሪዎች በዲሞክራቲክ ኮንጎ ወታደራዊ ኃይል ለማሰማራት መስማማታቸው ተገልጿል፡፡ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በምሥራቃዊ የሀገሪቱ ክፍል የታጠቁ ኃይሎችን የሚመክት ቀጣናዊ ኃይል…

1ሺህ 149 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ስራ 1ሺህ 149 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ ከተመላሾቹ መካከል 14ቱ ሕፃናት ሲሆኑ፥ 1 ሺህ 135ቱ ወንዶች መሆናቸው ታውቋል፡፡ ለተመላሾቹ ዜጎች ተገቢውን…

“ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት” ጥሪን በመቀበል ከተለያዩ የዓለም አገራት እንግዶች እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት” ጥሪን ተከትሎ ከተለያዩ የዓለም አገራት እንግዶች ወደ አገር ቤት እየገቡ መሆናቸው ተገለፀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ያቀረቡትን “ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት" ጥሪ ተቀብለው የመጡ እንግዶች ለኢዜአ…

ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ተጠባቂውን ጨዋታ ለመምራት ደቡብ አፍሪካ ገቡ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተስማ ተጠባቂውን የማማሎዲ ሰንዳውስን እና ፔትሮ አትሌቲኮ ጨዋታ ለመዳኘት ደቡብ አፍሪካ ገብተዋል፡፡ የ2021/22 የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ወደ ፍፃሜው እየተጠጋ ሲሆን በሳምንቱ መጨረሻ…

የበልግ ዝናብ ሊያስከትል የሚችለውን አደጋ መቋቋም በሚቻልበት ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የበልግ ዝናብ ሊያስከትል የሚችለውን አደጋ መቋቋም በሚቻልበት ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡ የሶማሌ ክልል ከፍተኛ የድርቅ ምላሽ ኮሚቴ መደበኛ ጉባኤ የተካሄደ ሲሆን ÷ በመድረኩ የድርቁ ምላሽ ሁኔታና መጣል የጀመረውን የበልግ…