ፋብሪካዎች ለሚቀጥሉት 3 ወራት ጥሬ ቆዳና ሌጦን እርድ ከሚፈጸምባቸው ቦታዎች በቀጥታ እንዲገዙ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎች ለሚቀጥሉት ሶስት ወራት ጥሬ ቆዳና ሌጦን እርድ ከሚፈጸምባቸው ቦታዎች በቀጥታ መሰብሰብ እንዲችሉ መፈቀዱን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ በጥሬ…