የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል 2 ነጥብ 2 ሚሊየን ሊትር ዘይት እየተሰራጨ መሆኑ ተገለፀ Feven Bishaw Apr 19, 2022 0 በአዲስ አበባ፣ሚያዝያ 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል መጪዎቹን የፋሲካና የኢድ አልፈጥር በዓላትን ምክንያት በማድረግ 2 ነጥብ 2 ሚሊየን ሊትር ዘይት እየተሰራጨ መሆኑን የደቡብ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ገልጿል፡፡ የቢሮው ሀላፊ አቶ ማሄ ቦዳ÷ በተለያዩ ምክንያቶች የተፈጠረውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የህንድ ተቋማት አገራቸው ያካበተችውን የዳያስፖራ ተሳትፎ ተሞክሮ ለኢትዮጵያ ለማጋራት ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ Feven Bishaw Apr 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ ለረጅም ጊዜ ያካበተችውን የዳያስፖራ ተሳትፎ ተሞክሮ ለኢትዮጵያ ለማጋራትና በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን የህንድ ተቋማት ገልፀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት የዳያስፖራውን ሁለንተናዊ የልማት ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማሳደግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የስቅለትና የትንሳኤ በዓላት በሠላም እንዲከበሩ ዝግጅት ተደርጓል Feven Bishaw Apr 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስቅለትና የትንሳኤ በዓላት በሠላም እንዲከበሩ ዝግጅቱን አጠናቅቆ ወደ ስራ መግባቱን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በኮሚሽኑ የወንጀልና ትራፊክ አደጋ መከላከል ዘርፍ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር በላይነህ በቀለ…
ቢዝነስ በ9 ወራት ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል-ኮሚሽኑ Feven Bishaw Apr 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በዘጠኝ ወራት ባደረገው ክትትል ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፎች መያዛቸውን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በ9 ወራት ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመቀናጀት ኮንትሮባንድን በመከላከል እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ13 ሺህ በላይ ኢንተርፕራይዞች ከ5 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የገበያ ትስስር መፍጠራቸው ተገለፀ Feven Bishaw Apr 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ13 ሺህ በላይ በሆኑ ኢንተርፕራይዞች በተለያዩ የገበያ ልማት መርኃ ግብሮች በመሳተፍ ከ5 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የገበያ ትስስር መፍጠራቸውን የሥራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ገለጸ። የሥራ ኢንተርፕራይዝና…
የሀገር ውስጥ ዜና 3 የኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለሙያዎች ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን ፖሊስ ገለጸ Feven Bishaw Apr 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በመዲናዋ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በህገ-ወጥ መንገድ የግለሰብን የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ቆርጠው ኃይል አቋርጠዋል የተባሉ 3 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለሙያዎች ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ Feven Bishaw Apr 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 244 የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የደቡብ ክልል ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በ2014 ዓ.ም ዘጠኝ ወራት በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ወደ…
ስፓርት በፕሪምየርሊጉ ድሬዳዋ ከተማ ደረጃውን ያሻሻለበትን ውጤት አስመዘገበ Feven Bishaw Apr 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በ19ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 2 ለ 1 በማሸነፍ ደረጃውን አሻሸሏል፡፡ ከደቂቃዎች በፊት በተካሄደው ጨዋታ አንጋፋው ተጫዋች ጋዲሳ መብራቴ እና ሄኖክ አየለ የድሬዳዋን የአሸናፊነት ጎል ሲያሰቆጥሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ የስፓሽያል የልማት ማዕቀፍ አውደጥናት ተጀመረ Feven Bishaw Apr 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የከተማ ልማት ሥራ ክፍል ጋር በመተባበር ሀገራዊ የስፓሽያል የልማት ማዕቀፍ አውደጥናት ተጀመረ፡፡ በአውደጥናቱ የየክልሎች የፕላንና ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምሥራቅ ወለጋ ዞን ከ3 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ መዘጋጀቱ ተገለፀ Feven Bishaw Apr 18, 2022 0 ከአዲስ አበባ፣ሚያዝያ 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ወለጋ ዞን ለመኸር ወቅት የሚያገለግል 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ የተፈጥሮ ማዳበሪያ መዘጋጀቱን የዞኑ የግብርና ጽህፈት ቤት አስታወቀ ፡፡ በጽህፈት ቤቱ የአፈር ለምነት ማሻሻያ ቡድን መሪ አቶ ዓለሙ አስፋው እንደገለጹት÷…