Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ አፍሪካ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ440 በላይ ደረሰ

ከአዲስ አበባ፣ሚያዚያ 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ከጥቂት ቀናት በፊት በደቡብ አፍሪካ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 443 መድረሱ ተገለጸ፡፡ በደቡብ አፍሪካ ክዋዙሉ-ናታል ግዛት ከጥቂት ቀናት በፊት በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት የተከሰተውን የጎርፍ እና የአፈር…

የታዳጊዎች የፓይለት ፕሮጀክቶችን ፍሬ የምናይበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም -አቶ ኢሳያስ ጅራ

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በየክልሉ የሚገኙ የታዳጊዎች የፓይለት ፕሮጀክቶችን ፍሬ የምናይበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ሲሉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚደንቱ ከሰሞኑ በተለያዩ ክልሎች የሚካሄዱትን የታዳጊዎች እግር ኳስ ፓይለት ፕሮጅክቶች…

1  ሺህ 72 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዛሬ በተደረገው ሶስት በረራ 1  ሺህ 72  ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በመጀመሪያው በረራ 348 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ ፥ በሁለተኛው በረራ 354 ዜጎች  እንዲሁም በሶስተኛው በረራ 370 ዜጎች ወደ…

ቱርክ በሰሜናዊ ኢራቅ ወታደራዊ ዘመቻ ማካሄድ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ቱርክ በሰሜናዊ ኢራቅ ወታደራዊ ዘመቻ ማካሄድ መጀመሯን አስታውቃለች፡፡ የቱርክ መከላከያ ሚኒስቴር በዛሬው እለት እንደገለጸው የኩርድ ሰራተኞች ፓርቲ (ፒኬኬ) ታጣቂዎች ላይ ያነጣጥረ ድንበር ተሻጋሪ ወታደራዊ ዘመቻ ተጀምሯል።…

በሐረር 10 ሺዎች የተሳተፋትበት የጎዳና ላይ ኢፍጣር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ በ10ሺዎች የሚቆጠሩ የእስልምና ተከታዮች እና የሌሎች እምነቶች አባቶች የተገኙበት የጎዳ ላይ ኢፍጣር ተካሄደ ። በኢፍጣር ስነስርዓቱ ላይ የተገኙ የእስልምና እምነት አባቶች "ቅዱሱን የረመዳን ወር ስንፆም ሚስኪኖችን…

በፕሪሚየርሊጉ ሳላዲን ሐት ትሪክ ሲሰራ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያይቷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል። ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ ያለምንም ጎል አቻ ተለያይቷል። ማምሻውን በተካሄደ ጨዋታ ደግሞ ሰበታ ከተማ ከሲዳማ ቡና…

በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ ከ481 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ ከ481 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር እና ከ33 ሺህ በላይ ዩሮ በቁጥጥር ስር መዋሉን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ገለፀ፡፡ በዛሬው ዕለት መነሻውን አዲስ አበባ አድርጎ መዳረሻውን ጅቡቲ ያደረገ 481 ሺህ 550…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በግንባታ ላይ ያለውን አዲሱን የኢቢሲ ሕንፃ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሸጎሌ የሚገኘው እና በግንባታ ላይ ያለውን አዲሱን የኢቢሲ (የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ) ሕንፃ ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለአሠራር ምቹ ያልሆነው የኢቢሲ የአሁኑ ሕንፃ በአዲስ…

በኮምቦልቻ ከተማ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ከተማ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ የኮምቦልቻ ከተማ ከንቲባ አቶ መሀመድ አሚን÷ የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህላችንን በማሳደግ አብሮነታችንን ማስቀጠል ይገባል ብለዋል፡፡ መሰል…

ሀገር አቀፍ የሞዴል ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች አውደ ርዕይና ባዛር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የሞዴል ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች አውደ ርዕይና ባዛር በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ዛሬ መካሄድ በጀመረው አውደ ርዕይና ባዛር 181 የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ፣ 10 አነስተኛና…