Fana: At a Speed of Life!

የእሁድ ገበያ የዋጋ ንረት በማረጋጋት እና የኑሮ ጫና በመቀነስ ረገድ ጉልህ ሚና እየተወጣ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የእሁድ ገበያ ወደ 50 ቦታዎች ላይ መስፋፋቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቀ። ከንቲባዋ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ “አሁን ያለውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት እና በተለይም…

በምርት ዘመኑ ከ15 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ለተጠቃሚዎች ይቀርባል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርና ሚኒስቴር በ2014/15 ምርት ዘመን ከ15 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ለተጠቃሚዎች እንደሚቀርብ አስታወቀ። በዚህ ዓመት 12 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ግዥ መፈጸሙ የተጠቆመ ሲሆን ከዚህ ውስጥ…

በ9 ወራት ከአምራች ኢንዱስትሪዎች የወጪንግድ 390 ሚሊየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9 ወራት ውስጥ ከአምራች ኢንዱስትሪዎች የወጪ ንግድ 390 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለፁ፡፡ ይህም የዕቅዱን 87 በመቶ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የአምራች…

የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ክፍል ከነገ ጀምሮ ወደ ስራ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ምክንያት ውድመት ደርሶበት የነበረው የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከረጂ ድርጅቶ በተገኘ ድጋፍ የቀዶ ጥገና አገልግሎት ክፍሉከነገ ጀምሮ ወደ ስራ እንደሚገባ ተገለጸ። የሆስፒታሉ ስራ አሰኪያጅ ዶክተር…

35 ስደተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ መስጠሟን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35 ስደተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ መስጠሟን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት አስታወቀ። ጀልባዋ በሜዲትራንያን ባህር ምዕራባዊ የሊቢያ የባህር ዳርቻ አካባቢ መስጠሟንም ገልጿል። እስካሁን…

የምስራቅ አፍሪካ ወታደራዊ መረጃ ተቋማት ፀረ-ሰላም ኃይሎችን በጋራ ለመከላከል የሚያስችል ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ወታደራዊ መረጃ ተቋማት አሸባሪዎችንና ፀረ-ሰላም ኃይሎችን በጋራ ለመከላከል የሚያስችል ሰነድ ተፈራረሙ። የምስራቅ አፍሪካ ወታደራዊ መረጃ ተቋማት "ሠላማዊ እና ደህንነቷ የተረጋገጠ አፍሪካን "…

ለውኃ እና ለአፈር አያያዝ አሠራሮቻችን ትኩረት ሰጥተን መሥራት አስፈላጊ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር ለውኃ እና ለአፈር አያያዝ አሠራሮቻችን ትኩረት ሰጥተን መሥራት አስፈላጊ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው የአፈርና ውኃ ጥምረት ለግብርና ምርታማነት…

ዶ/ር ሊያ ታደሰ በእስራኤል የፓርላማ አባል እና በኢትዮ-እስራኤል የፓርላማ ወዳጅነት ማህበር ሊቀመንበር ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በእስራኤል የፓርላማ አባል እና በኢትዮ-እስራኤል የፓርላማ ወዳጅነት ማህበር ሊቀመንበር ጋዲ ይቫርካን የሚመራና ሌሎች የፖርላማ አባላት፣ ከተለያዩ የሕክምና ተቋማት የተወጣጡ አመራሮችን ከያዘው…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የደቡብ አፍሪካ አቻውን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የደቡብ አፍሪካ አቻውን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቡድኑ ዛሬ በሴቶች ዓለም ዋንጫ ማጣርያ 3ኛ ዙር ጨዋታውን ከደቡብ አፍሪካ አቻው ጋር አካሂዷል፡፡ በደቡብ…

በደሴ ከተማ ” ኑ አብረን በጋራ እናፍጥር” በሚል መሪ ቃል ታላቅ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ፒያሳ ጎዳና ታላቅ የኢፍጣር መርሃ ግብር ተካሂዷል ። በመርሃ ግብሩ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች፣ የእስልምና እምነት አባቶችና የእምነቱ ተከታዮች ተሳትፈዋል፡፡ የደሴ ከተማ ህዝባዊ መጅሊስ…