Fana: At a Speed of Life!

በዓለም ምግብ ፕሮግራም አስተባባሪነት የሰብዓዊ ዕርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቐለ ደረሱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥላ ሥር የሚንቀሳቀሰው የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስተባባሪነት የሰብዓዊ ዕርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቐለ ደረሱ። የድጋፍ ስርጭቱ በዚህ ሳምንት በሰሜን ምዕራብ ትግራይ እንደሚጀምርም…

የሲዳማ ክልል የፊቼ ጨምበላላ በዓልን ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል ከሁለት ሳምንታት በኃላ እንደሚከበር የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ለበዓሉ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሀላፊ አቶ ጃጎ አገኘሁ ÷በዓሉን አስመልክተው በሰጡት…

1 ሺህ 250 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሦስት ዙር በተከናወነ በረራ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ስራ 1 ሺህ 250 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 674 ሴቶች፣ 366 ሕጻናትና ቀሪዎቹ ወንዶች መሆናቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከቡና ወጪንግድ ከ894 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከቡና ወጪ ንግድ ከ894 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሻፊ ኡመር ዛሬ በሰጡት መግለጫ ÷ ባለስልጣኑ…

ዋሺንግተን ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ እንድታቆም ሩሲያ አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋሺንግተን ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ እንድታቆም ሩሲያ አስጠነቀቀች። አሜሪካ እና አጋሮቿ ለዩክሬን የሚያደርጉትን ኃላፊነት የጎደለው ወታደራዊ ድጋፍ እንዲያቆሙ እንጠይቃለን ብላለች ሩሲያ። ይህ የማይሆን ከሆነ…

በክልል ከተሞች ለተለያዩ ጉዳዮች ያለደረሰኝ የሚሰበሰብ ገንዘብ ህብረተሰቡን እያማረረ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልል ከተሞች በተለያዩ ስያሜዎች በመንግስት አካላት ያለደረሰኝ የሚሰበሰብ ገንዘብ ህብረተሰቡን በከፍተኛ ደረጃ እያማረረ መሆኑ ተመላከተ፡፡ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አስተያየታቸውን የሰጡ የሻሸመኔ፣ ጅማ እና…

በመጋቢት ወር ከ27 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ሚኒስቴሩ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጋቢት ወር ብቻ ከ27 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በወሩ 27 ቢሊየን 219 ሚሊየን 961 ሺህ 375 ነጥብ 3 ብር ለመሰብሰብ አቅዶ መስራቱን ሚኒስቴሩ…

ቤተክርስቲያኗ በሰሜን ሸዋ ዞን በግጭቱ ጉዳት ለደረሰባቸውን ወገኖች ማቋቋሚያ የ58 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተከሰተው ግጭት ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች መልሶ ለማቋቋም የ58 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጓን የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት አስታወቀች፡፡ የቤተ…

ለአርሶ አደሮች ማዳበሪያ በወቅቱ ለማድረስ ምርቱን ከወደብ የማጓጓዝ ሂደቱ እየተሳለጠ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፤ሚያዚያ 5፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ማዳበሪያ በወቅቱ ለማድረስ የትራንስፖርት ስራው እየተሳለጠ መሆኑን በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋየ ተናገሩ፡፡ በጅቡቲ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ዛሬ…

በመዲናዋ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጳጉሜን 5 ቀን 2014 ዓ.ም የካዳስተር ምዝገባ ይካሄዳል-ኤጀንሲው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጳጉሜን 5 ቀን 2014 ዓ.ም የካዳስተር ምዝገባ እና እወጃ ሥራ እንደሚካሄድ የከተማዋ መሬት ምዝገባና ማረጋገጫ ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ…