በኢትዮጵያ ለግሉ ዘርፍ እድገት የ25 ሚሊየን ዩሮ ፕሮጀክት የማስጀመሪያ ወርክሾፕ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለግሉ ዘርፍ እድገት የ25 ሚሊየን ዩሮ ፕሮጀክት የማስጀመሪያ ወርክሾፕ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው ።
ፕሮጀክቱ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና በጀርመን ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ድርጅት (ጂአይዜድ) የተዘጋጀ ሲሆን÷ ለ4…