Fana: At a Speed of Life!

የታሸገን ንግድ ቤት አስከፍታለሁ በማለት 100 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለ የስራ ኃላፊ እጅ ከፍንጅ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ፈቃድ ለማሳደስና የታሸገ ንግድ ቤት አስከፍታለሁ በማለት 100 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለ የስራ ኃላፊ እጅ ከፍንጅ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የቦሌ ክፍለ ከተማ የንግድ ቢሮ ኃላፊ የሆነው…

ለወሎ ዩኒቨርሲቲ የ18 ሚሊየን ብር የገንዘብና አይነት ድጋፍ ተደረገለት

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ውድመትና ዝርፊያ ለደረሰበት ወሎ ዩኒቨርሲቲ መልሶ ማቋቋሚያ የሚሆን የ18 ሚሊየን ብር የገንዘብና አይነት ድጋፍ ተደረገለት። ድጋፉ 10 ሚሊየን ብር ገንዘብና 8 ሚሊየን ብር የሚገመት ቁሳቁስ…

ኢትዮ ቴሌኮም ከአምሥት ድርጅቶች ጋር የአጋርነት ስምምነት ውል ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የመደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት አገልግሎት በአጋርነት ለማቅረብ ከአምሥት ድርጅቶች ጋር የአጋርነት ውል ተፈራርሟል፡፡ ውል የወሰዱት ድርጅቶችም ”ዌብ ስፕሪክስ አይቲ ሶሉሽን” ፣ ”ቪቫ ቴክ ትሬዲንግ”፣…

ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች ከዛሬ ጀምሮ በኢትዮጵያ አየር ክልል መብረር ይችላሉ – የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን እገዳ ተጥሎባቸው የቆዩትን ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች ከዛሬ ጀምሮ በኢትዮጵያ አየር ክልል መብረር እንደሚችሉ አስታወቀ። ባለስልጣኑ ከዚህ ቀደም መጋቢት 1 ቀን 2011…

በአማራ ክልል ከ2 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ሕጻናት የልጅነት ልምሻ ክትባት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከሚያዝያ 7 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ከ2 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ሕጻናት የልጅነት ልምሻ ክትባት ሊሰጥ መኾኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ ለዘመቻው ስኬታማነት የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና እና ወላጆች ኀላፊነታቸውን…

የዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት የአካባቢ እና ማህበራዊ ተፅዕኖዎች ቅነሳ በመስፈርቱ መሰረት እየተተገበረ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት የዓለም ባንክ ባስቀመጠው የአካባቢ እና ማህበራዊ ተፅዕኖዎች ቅነሳ መስፈርት መሰረት እየተተገበረ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ሚኒስቴሩ የዓለም ባንክ በሚደግፈው የዲጂታል ፋውንዴሽን…

በፈረንሳይ የመጨረሻ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ በሚካሄደው የመጨረሻ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በስልጣን ላይ ያሉት ፐሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና ማሪን ሌ ፔን ከፍተኛ ፉክክር ያሳያሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ለሚያዚያ 16ቱ የፍፃሜ ምርጫ በተደረገው የመጀመሪያ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማክሮን…

የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ኩባንያ የተለያዩ የቅጣት ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየርሊግ ኩባንያ በ17ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በታዩ የስነ ምግባር ግድፈቶች ላይ የቅጣት ውሳኔ አሳልፏል፡፡ አዳማ ከተማ ከጅማ አባ ጅፋር ጋር በነበረው የ17ኛ ሳምንት ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች የእለቱን ዳኛና የተጋጣሚ ቡድን…

ፓኪስታናውያን ኢምራን ካን ከጠቅላይ ሚኒስትነትር መነሳታቸውን በመቃወም አደባባይ ወጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ ቁጥር ያላቸው ፓኪስታናውያን ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካን ከስልጣን መነሳታቸውን በመቃወም የተቃውሞ ሰልፍ እያደረጉ ነው፡፡ የሀገሪቱን ዋና ከተማ ኢስላምባድን ጨምሮ በርካታ የፓኪስታን ከተሞች በከፍተኛ የተቃውሞ ሰልፍ…

‘ኤች አር 6600’ እና ‘ኤስ.3199’ ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 'ኤች አር 6600' እና 'ኤስ.3199’ ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄዷል። በዋይት ሃውስ ፊት ለፊት በተካሄደው ሰልፍ፥ ረቂቅ ሕጎቹ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን የሚጎዱ በመሆናቸው ሊጸድቁ አይገባም…