Fana: At a Speed of Life!

ጉዳት የደረሰባቸውን ከተሞች መልሶ ለማቋቋም ርብርብ ሊደረግ እንደሚገባ ቢሮው አሳሰበ

አዲስ  አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወራሪው የህወሀት ቡድን ጉዳት የደረሰባቸውን ከተሞች መልሶ ለማቋቋም ሁሉም አካላት ርብርብ ሊያደርጉ እንደሚገባ የአማራ ክልል ከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ አሳሰበ፡፡ ቢሮው ˝ከተሞችን የብልጽግና ማዕከል…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቴኳንዶ ሻምፒዮና ውድድር አሸናፊ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሁለተኛው የአፍሪካ ቴኳንዶ ሻምፒዮና ውድድር አሸናፊ ሆነች። ለሁለት ቀናት በራስ ኃይሉ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ሲካሄድ የነበረው ሻምፒዮና ተጠናቋል። ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቴኳንዶ ሻምፒዮና በሁለቱም…

የአዋሽ 2 – አሰላ መስመር ተሸካሚ ምሰሶ ጥገና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በዘራፊዎች ተቆርጦ የወደቀው ከአዋሽ 2 ወደ አሰላ የተዘረጋው ባለ 132 ኪሎ ቮልት መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶዎችን በእንጨት ምሰሶ የመተካት ሥራ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። መጋቢት 24 ቀን…

የአማራ እና ቅማንት ብሔረሰብ የጋራ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "አብሮነታችንን በማጠናከር ወደ ቀደመ ሰላማችን እንመለሳለን" በሚል መሪ ቃል የአማራ እና ቅማንት ብሔረሰብ የጋራ ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ በምዕራብ ጎንደር ዞን አዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ እየተካሄደ በሚገኘው…

በኢትዮጵያና ኢንዶኔዥያ መካከል ያለው የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት እየጎለበተ መምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ኢንዶኔዥያ መካከል ያለው የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት እያደገ መምጣቱን በኢትዮጵያ የኢንዶኔዥያ አምባሳደር ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የኢንዶኔዥያ አምባሳደር አል ቡስይራ ባስኑር ከኢዜአ ጋር በነበራቸው…

ሚኒስቴሩ የህፃናትን መብትና ደህንነት ለማስጠበቅ የተያዘውን ዕቅድ ለማሳካት ጥረት መደረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህፃናትን መብትና ደህንነት ለማስጠበቅ በበጀት ዓመቱ የተለያዩ አሰራሮችን በመዘርጋት፣ የአቅም ግንባታ እና የግንዛቤ ስራዎችን በመስራት የተያዘውን ዕቅድ ለማሳካት ጥረት መደረጉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡…

በመዲናዋ ከሕገወጦች የተያዘው ከ750 ሺህ ሊትር በላይ ዘይት ለሕብረተሰቡ መከፋፈሉን ቢሮው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ጊዜያት በተደረገ የቁጥጥር ስራ ከሕገወጦች የተያዘው ከ 750 ሺህ ሊትር በላይ ዘይት ለሕብረተሰቡ መከፋፈሉን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ገለጸ። ቢሮው የዘይት አቅርቦት ማነስና የዋጋ መጨመር ችግሮችን…

ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች የፌዴራል ፖሊስ ዋና መስሪያ ቤትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች የፌዴራል ፖሊስ ዋና መስሪያ ቤትን ጎበኙ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘው ተሻገርና እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ…

መንግስት ከሕዝብ የተነሱ ኢኮኖሚያዊ ጥያቄዎችን ለመመለስ እየሠራ ነው – ዶክተር እዮብ ተካልኝ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ሀገሪቱ በተደረጉ ውይይቶች ከሕዝብ የተነሱ ኢኮኖሚያዊ ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ እየተሠራ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ ፥ በቅርቡ በተደረጉ ሕዝባዊ ውይይቶች…

እያጋጠመ ያለውን የኑሮ ውድነት ለመከላከል የሀገር ውስጥ ምርት ላይ ማተኮር እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 30፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ እያጋጠመ ያለውን የኑሮ ውድነት እና የዋጋ ግሽበት ለመከላከል የሀገር ውስጥ ምርት ላይ ማተኮር እንደሚገባ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስትሩ ገብረመስቀል ጫላ ከፋና…