Fana: At a Speed of Life!

ኬር ኢትዮጵያ ለደቡብ ወሎ ዞን የ10 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ጀኔሬተሮችና የውኃ ፓምፖችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 30፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬር ኢትዮጵያ በደቡብ ወሎ ዞን በጦርነቱ ከፍተኛ ውድመት የደረሰባቸው የውኃ ተቋማት አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያግዝ ከ10 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ጀኔሬተሮችና የውኃ ፓምፖችን ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን ያስረከቡት የኬር…

ኢትዮጵያ በቀጣይ በምታካሂደው አገራዊ ምክክር የትኞቹ ሀገራዊ እሴቶቿን ብትጠቀም የተሻለ ይሆናል ?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት፣ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣይ በምታካሂደዉ አገራዊ ምክክር የትኞቹ ሀገራዊ እሴቶቿን ብትጠቀም የተሻለ ይሆናል በሚለው ጉዳይ ላይ የምሁራን አስተያየት ጠይቀናል፡፡ በጉዳዩ ላይ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት…

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስተባባሪነት በተካሄደው የጀነሬሽን አንሊሚትድ ችግር ፈቺ የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር አሸናፊ ቡድኖች ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር አስተባባሪነት ሲካሄድ በቆየው የጀነሬሽን አንሊሚትድ የወጣቶች ችግር ፈቺ የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር አሸናፊ የሆኑ ሁለት ቡድኖች መለየታቸውን ሚኒስቴሩ አስታወቀ፡፡ በሥራ እና…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከደቡብ ኮሪያ አቻቸዉ ኪም ዋን ጁንግ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 30፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከደቡብ ኮሪያ አቻቸዉ ኪም ዋን ጁንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው አምባሳደር ሬድዋን ኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ ጋር ከአውሮፓውያኑ 1963 ጀምሮ…

በጸጥታ እና በሃይል አቅርቦት ችግር ስራ ያቋረጡ 2 ሺህ የሚጠጉ ኢንተርፕራይዞችን ስራ ለማስጀመር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት፣ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በጸጥታ እና በሃይል አቅርቦት ችግር ስራ ያቋረጡ 1 ሺህ 929 ኢንተርፕራይዞችን ስራ ለማስጀመር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ያለፉት ዘጠኝ ወራት የስራ…

በአማራ ክልል ከ90 በመቶ በላይ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ስራ መሰራቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ90 በመቶ በላይ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ መሰራቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ ጥር 6 ቀን 2014 ዓ.ም የተጀመረው የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ የንቅናቄ ስራ ርክክብ ተደርጓል። ርክክቡ በሰሜን…

የሶማሌ ክልል በ174 ሚልየን ብር 486 የእርሻ መሳሪያዎችን ሊገዛ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል የ486 የእርሻ መሳሪያዎችን ለመግዛት ከኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ጋር ውል ተፈራረመ። የክልሉ መንግስት የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመንና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ነው…

የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ተሸከርካሪዎች የነዳጅ ድጎማ ማድረግ በሚያስችል ረቂቅ መመሪያ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ተሸከርካሪዎች የነዳጅ ድጎማ ማድረግ በሚያስችል ረቂቅ መመሪያ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የድጎማ ስርዓቱ በአግባቡ ስራ ላይ መዋሉ…

የሜቴክ የቀድሞ የስራ ሀላፊዎች የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው እየታየ በነበሩ በሜቴክ የቀድሞ የስራ ሀላፊዎች ብርጋዴር ጀነራል ጠና ቁሩንዲ እና ሌተናል ኮሎኔል አሰፋ ዮሐንስን ጨምሮ በሶስት ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው፡፡…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የአምስት አገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አዲስ የተሾሙ የአምስት አገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ። በዚህም የዮርዳኖስ፣ የሲሸልስ፣ የኮቲ ዲቯር፣ የቤኒን እና የኮንጎ ሪፐብሊክ አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤን ተቀብለዋል።…