በክልሉ በዘንድሮው የበጋ ልማት በዘር ከተሸፈነ የስንዴ ማሳ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚሰበሰብ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮው የበጋ ልማት 40 ሺህ ሄ/ር መሬት ላይ ከተሸፈነው የስንዴ ማሳ ከ1 ሚሊየን 500 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት እንደሚሰበሰብ ተገለፀ፡፡
በክልሉ በ 2014 ዓ.ም በመስኖ በበጋ የለማው ስንዴ አሰባሰብና ወደ…