Fana: At a Speed of Life!

የምርት ጥራትን ለማስጠበቅ እየተሰራ ነው- የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርት ጥራትን ለማስጠበቅ እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ መንግስት የምርቶችን ጥራት ለማስጠበቅ ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ ቢሆንም የተፈለገውን ለውጥ ማምጣት እንዳልተቻለ ተገልጿል፡፡…

የተጀመሩ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት እንዲበቁ የክትትል ስራዎች ይጠናከራሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የተጀመሩ ፕሮጀክቶች በአፋጣኝ ተጠናቀው ለአገልግሎት እንዲበቁ የክትትልና ቁጥጥር ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ይሠራል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ…

በሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ 8 የማምረቻ ሼዶች ተገንብተው ለአገልግሎት ተዘጋጁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ 8 የማምረቻ ሼዶች ተገንብተው ለአገልግሎት መዘጋጀታቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ ሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለኢትዮ-ጂቡቲ ወደብ ቅርበት ያለው ከመሆኑ አንጻር በፓርኩ…

በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ያተኮረ ፎረም በህንድ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ያዘጋጁት የተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ያተኮረ የኢንቨስትመንት ፎረም በህንድ ቼናዪ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡…

የሲዳማ ክልል በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ3.9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ3.9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ባለስልጣን ገለጸ። ባለስልጣኑ በዘንድሮው በጀት ዓመት 5.5 ቢሊየን ብር ገቢ ለማስገባት አቅዶ እየሰራ መሆኑን የባለስልጣኑ ኃላፊ አቶ…

በድርቅ ለተጎዱ እና ለተፈናቀሉ ዜጎች 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ለተፈናቀሉ ወገኖች እና በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ፡፡ የስደተኞችና ተመላሾች ኮሚሽን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገኙ ተፈናቃይ…

ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የላከው ሰብዓዊ ድጋፍ ትግራይ ክልል ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የህክምና፣ ምግብ እና የውሃ ማጣሪያ ግብዓቶችን ያካተተ ድጋፍ ዛሬ ትግራይ ክልል መድረሱን አስታወቀ፡፡ የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የላከው ይህ ድጋፍ፥ እ.ኤ.አ ከመስከረም 2021 በኋላ…

የኢትዮጵያን አረንጓዴ አሻራ ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ የሚያስተዋውቅ ኮንፈረንስ በመጪው ሐምሌ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ ልምድ ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ የሚያስተዋውቅ ኮንፈረንስ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው በመጪው ሐምሌ በአዲስ አበባ ለሚካሄደው ኮንፈረንስ…

በክልሉ ለመጀመሪያ ጊዜ 442 ሄክታር ማሳ በበጋ መስኖ ስንዴ ለምቷል–ዶክተር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ በበጋ መስኖ 442 ሄክታር ማሳ በስንዴ ማልማት መቻሉን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ አስታወቀ። የክልሉ ምክር ቤት አባላት በካፋ ዞን ጊምቦ…

51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር በመከላከያ ስፖርት ክለብ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስድስት ተከታታይ ቀናት በሀዋሳ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ሲካሄድ የቆየው 51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር በመከላከያ ስፖርት ክለብ አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። ከመጋቢት 19 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ የተካሄደው…