የሀገር ውስጥ ዜና የብሪታኒያ መንግስት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጠል ተጠየቀ Feven Bishaw Mar 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታኒያ መንግስት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ትብብርና ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጠል የሀገሪቱ ፓርላማ ጥምረት ቡድን በመንግስታቸው ላይ ግፊት እንዲያድርጉ ተጠየቀ፡፡ በብሪታኒያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ ስርጭት ችግር የሚፈጥሩ የነዳጅ ማደያዎችን እንደማይታገስ ቢሮው አስታወቀ Feven Bishaw Mar 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የነዳጅ ስርጭት ችግር የሚፈጥሩ የነዳጅ ማደያዎችን እንደማይታገስ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው በየጊዜው በሚስተዋለው የነዳጅ እጥረት ዙሪያ በከተማው ካሉ የነዳጅ ማደያ ባላቤቶች ጋር የተወያየ ሲሆን ÷ በውይይቱ የነዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ2014/15 የምርት ዘመን የሚያስፈልገው የአፈር ማዳበሪያ በበቂ ሁኔታ ለአርሶ አደሩ ማድረስ እንደሚቻል ተገለፀ Feven Bishaw Mar 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2014/15 የምርት ዘመን የሚያስፈልገው የአፈር ማዳበሪያ በበቂ ሁኔታ ለአርሶ አደሩ ማድረስ እንደሚቻል የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ የኮሙኒኬሽን ኃላፊ አቶ ጋሻው አይችሉህም ከፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተመድ የካፒታል ልማት ፈንድ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Mar 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተባበሩት መንግስታት የካፒታል ልማት ፈንድ ዋና ዳይሬክተር ፕሪቲ ሲንሃ እና ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የማህበራዊ ልማት ሚኒስትር ሂሳ ኢሳ ቡሁመይድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ትልቅ የሥነ-ጥበብ ታሪክ ያላት ሀገር ናት -ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Mar 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በማኅተም መሳልን የራሱ መገለጫ ያደረገው ኢትዮጵያዊ ሠዓሊና መምህር ኃይሌ ክፍሌ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴን በዚሁ የአሳሳል ዘዴ በመሣል አበርክቶላቸዋል፡፡ ሠዓሊው በታሪክ የሴቶችን ተምሳሌትነት በማሰብ በንግሥተ ሳባ፣ በእቴጌ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዱባይ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የመንግስት ጉባኤ እየተሳተፈች ነው Feven Bishaw Mar 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ በዱባይ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የመንግስት ጉባኤ እየተሳተፉ ነው፡፡ በየአመቱ በሚካሄደው የዱባይ ዓለም አቀፍ የመንግስት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ያሉት ሚኒስትሩ ጎንለጎንም የሁለትዮሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በአቶ ገላሳ ዲልቦ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Feven Bishaw Mar 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ እና የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቶ ገላሳ ዲልቦ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ÷ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የነበሩት አቶ ገላሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመላሾችን ከአቀባበል እስከ መልሶ ማቋቋም ያለውን ሂደት ለማሳለጥ በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ Feven Bishaw Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ ስደት ተመላሾችን ከአቀባበል ጀምሮ እስከ መልሶ ማቋቋም ያለውን ሂደት ውጤታማ ለማድረግ ዝግጅት ተጠናቆ ወደስራ መግባቱን የስደተኞች አቀባበል ብሔራዊ ኮሚቴ አስታወቀ። በሳዑዲ እስር ቤቶች በችግር ውስጥ የነበሩ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና በዓለም ፈጣን የተባለውን የኤሌክትሪክ መርከብ ስራ ላይ አዋለች Feven Bishaw Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ቻይና በዓለም አቀፍ ደረጃ ፈጣን የተባለውን የኤሌክትሪክ መርከብ ስራ ላይ ማዋሏን አስታውቃለች፡፡ 1 ሺህ 3 መቶ መንገደኞችን የመያዝ አቅም ያለው እና በኤሌክትሪክ ባትሪዎች የሚሰራው ይህ መርከብ÷ ትናንት በመካከለኛው ቻይና ሁቤ ግዛት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩኣን ሐዋሳ ከተማን ጎበኙ Feven Bishaw Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩኣን የሐዋሳ ከተማን በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የከተማዋ ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬን ጨምሮ የከተማዋ የተለያዩ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡ አምባሳደሩ…