ቢዝነስ ዘመን ባንክ የማስተር ካርድ የክፍያ ስርዓት መተግበር የሚያስችለውን ስምምነት አደረገ Feven Bishaw Mar 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመን ባንክ ኤም ፒ ጂ ኤስ የተባለ የማስተር ካርድ ስርዓትን በማስጀመር ክፍያዎችን በቀጥታ መክፈል የሚያስችል ቴክኖሎጂን አስተዋውቋል። ይህንን ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀው ከማስተር ካርድ ጋር በመሆን ነው። ይህ የክፍያ ስርዓትም ለአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና የወልመል ዘመናዊ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት እስከ ሰኔ መጨረሻ 5 ሺህ ሄክታር ማልማት እንዲችል እየተዘጋጀ መሆኑ ተጠቆመ Feven Bishaw Mar 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወልመል ዘመናዊ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት እስከ ሰኔ መጨረሻ ድረስ 5 ሺህ ሔክታር መሬት ማልማት እንዲችል እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ወልመል የመስኖ ፕሮጀክት 11 ሺህ ሔክታር መሬት የማልማት አቅም እንዳለውም ተገልጿል። የመስኖና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፈረንሳይ በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ3 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች Feven Bishaw Mar 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በደቡብ የኢትዮጵያ ክፍል የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ የ3 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች፡፡ ሃገሪቱ የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ በኢትዮጵያ ለሚገኘው የዓለም የምግብ ፕሮግራም ነው የ3 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ያደረገችው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንቨስትመንት እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች የማስተዋወቂያ መድረክ በህንድ ተጀመረ Feven Bishaw Mar 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽንና የህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በጋራ ያዘጋጁት የኢንቨስትመንት እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች የማስተዋወቂያ መድረክ በህንድ ሙምባይ ከተማ መጀመሩ ተገለጸ። በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ትዝታ…
ስፓርት የአማራ ክልል ለቅድመ ዝግጅት ላወጣው ወጪ ካሳ እንደሚከፍል ፌዴሬሽኑ አስታወቀ Feven Bishaw Mar 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ቅድመ ዝግጅት የአማራ ክልል ላወጣው ወጪ ካሳ እንደሚከፍል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቋል፡፡ ፌዴሬሽኑ በደብዳቤ እንዳስታወቀው÷ 51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በባህርዳር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የተሰረቁ የተለያዩ ዕቃዎችን እየተቀበሉ በሚሸጡ የንግድ ሱቆች ላይ እርምጃ ተወሰደ Feven Bishaw Mar 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የተሰረቁ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን በሚቀበሉ የንግድ ሱቆች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ በመዲናዋ ልደታና ንፋስ…
ስፓርት በአትሌቲክስ ሻምፒዮና መከላከያና ኢትዮ ኤሌትሪክ ስፖርት ክለቦች የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ አገኙ Feven Bishaw Mar 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና መከላከያና ኢትዮ ኤሌትሪክ ስፖርት ክለቦች የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝተዋል፡፡ ዛሬ በሲዳማ ክልል ሃዋሳ ስታዲየም በተካሄደው ውድድር÷ በሴቶች አሎሎ ውርወራ የመከላከያዋ አትሌት ዙርጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ የኦነግ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤን አስመልክቶ ውሳኔ ሰጠ Feven Bishaw Mar 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤን አስመልክቶ ውሳኔ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ ፓርቲው ጠቅላላ ጉባኤ መጥራት እንደሚገባው ገልጾ ፓርቲው እስካሁን ካለበት የአመራር ችግር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከጂቡቲው ፕሬዚዳንት ጋር በሁለትዮሽና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ Feven Bishaw Mar 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጂቡቲው ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጌሌ ጋር በሁለትዮሽና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። ውይይቱን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል፥ “በሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፌዴራል ደረጃ የተካሄዱ የሕግ ሪፎርም ስራዎች በክልል የሚስፋፉበትን ሁኔታ በሚመለከት ውይይት እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Mar 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎችን ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን በተገቢው ለማስከበር አስቸጋሪ የነበሩ ህጎችን በማሻሻል ለውጥ ማምጣት መቻሉን የፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ። ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ በተጀመረው መድረክ ላይ የፍትህ ሚኒስትር ዴኤታ…