የሀገር ውስጥ ዜና ከትግራይ ክልል ተፈናቅለው ሰመራ ከተማ ለተጠለሉ ዜጎች ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Mar 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ክልል ተፈናቅለው በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ለተጠለሉ ዜጎች ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉን ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጋር በመሆን ለ9 ሺህ ዜጎች ነው ያደረገው፡፡ ድጋፉም የስንዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑማር ጌሌ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ Feven Bishaw Mar 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጂቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑማር ጌሌ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ዋና መስሪያ ቤት ጎበኙ። ፕሬዚዳንቱ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ትናንት አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን፥ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና “የአዲስ አበባ የእሁድ ገበያ ተጠናክሮ ቀጥሏል” -ከንቲባ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Mar 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የእሁድ ገበያ ተጠናክሮ መቀጠሉን የከተማዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ከተጀመረ ወራትን ያስቆጠረው የእሁድ ገበያ አምራቹንና ሸማቹን በቀጥታ በማገናኘት በከተማዋ የኑሮ ውድነትን ለማቃለልና የግብይት ስርዓቱን ጤናማ ለማድረግ…
ስፓርት ኢትዮጵያዊው ፍቅሬ በቀለ በወንዶች የሮም ማራቶን አዲስ ክብረ ወሰን በማስመዝገብ አሸነፈ Feven Bishaw Mar 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሮም የወንዶች ማራቶን ኢትዮጵያዊው ፍቅሬ በቀለ አዲስ ክብረ ወስን በማስመዝገብ አሸነፈ፡፡ አትሌቱ 2 ሰዓት ከ6 ደቂቃ ከ48 ሴኮንድ በሆነ ሰዓት አዲስ ክብረ ወሰን የሰበረ ሲሆን፥ ኬንያዊው ቤንጃሚን ኪፕቶ በ2009 ያስመዘገበውን ሪከርድ በመሰበር…
ስፓርት ኢትዮ ኤሌክትሪክ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን መቀላቀሉን አረጋገጠ Feven Bishaw Mar 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ሊግ ሲጫወት የቆየው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን መቀላቀሉን አረጋግጧል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ጌዲዮ ዲላን ያስተናገደው ኢትዮ ኤሌክትሪክ እንዳልካቸው ይልቃል እና አቤል ሀብታሙ ባሰቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ውጤታማ የመረጃ ስምሪት ማድረጉን ገለጸ Feven Bishaw Mar 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ስትራቴጂክ እይታውን ካጋጠመው ሀገራዊ የደኅንነት ስጋት አንፃር በመቃኘት ውጤታማ የመረጃ ስምሪት ማድረጉን ገለጸ። አገልግሎቱ የ2014 የሥራ ዘመን የግማሽ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና በህልውና ዘመቻው በጀግንነት ለተሰዉ እና የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው የሚሊሻ አባላት እና ቤተሰቦቻቸው የእውቅና መርሀ ግብር ተካሄደ Feven Bishaw Mar 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህልውና ዘመቻው በጀግንነት ለተሰዉ እና የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው በምስራቅ አማራ ለሚገኙ የሚሊሻ አባላት እና ቤተሰቦቻቸው ከ27 ሚሊየን 600 ሺህ ብር በላይ የማበረታቻ ገንዘብ ሰጦታና የእውቅና መርሀ ግብር በሸዋሮቢት ከተማ ተካሄደ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Mar 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን “ከተፎካካሪነት ወደ መሪነት” በሚል መሪ ሀሳብ ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ላይ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ የፓርቲው አባላት እና አመራሮች ተሳትፍዋል። የነፃነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦፌኮ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲናን በድጋሚ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ Feven Bishaw Mar 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) ፕሮፌሰር መረራ ጉዲናን በድጋሚ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መምረጡን ገለጸ፡፡ ፓርቲው 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ ፓርቲው በዚሁ ጉባዔው ከፕሮፌሰር መረራ ጉዲና በተጨማሪ፥ አቶ በቀለ ገርባን…
የሀገር ውስጥ ዜና በልደታ ክ/ከተማ ከ162 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመረቁ Feven Bishaw Mar 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ከ162 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውና ግንባታቸው የተጠናቀቁ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መርቀዋል። ከንቲባዋ በልደታ ክፍለ ከተማ የጤና፣ የትምህርት፣ የስፖርት ማዘውተሪያን ጨምሮ…