የሀገር ውስጥ ዜና የኢጋድ አባል ሀገራት የትምህርት ሚኒስትሮች ጉባኤ ተካሄደ Feven Bishaw Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) አባል ሀገራት የትምህርት ሚኒስትሮች ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በጉባኤው የኢጋድ ዋና ጸሀፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁን ጨምሮ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ Feven Bishaw Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ የስራ እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል፡፡ ባለሙያዎቹ በጉብኝታቸው የኢንዱስትሪ ፓርኩን ዝርዝር የስራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል፡፡ የኢንዱስትሪ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ለሊሴ እና አቶ አዲሱ የኪንግደምና ሰንሻይን አምራች ፋብሪካዎችን እና የኢስት ኢንዱስትሪ ዞንን ጎበኙ Feven Bishaw Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ እናበኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ክላስተር አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ የኪንግደም እና ሰንሻይን አምራች…
የሀገር ውስጥ ዜና በጉራጌ ዞን በደረሰ የእሳት አደጋ 42 ቤቶች ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ተገለፀ Feven Bishaw Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጉራጌ ዞን ቀቤና ወረዳ በሌንጫ ቀበሌ በደረሰ የእሳት አደጋ 42 ቤቶች ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ተገለፀ። በጥንቃቄ ጉድለት በአካባቢው የነበረውን ቁጥቋጦ ለማጥፋት በሚል የተለኮሰ እሳት በወቅቱ በነበረ ከፍተኛ ንፋስ ወደ አካባቢው በመዛመቱ ነው የእሳት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለወዳጅ አገራት የእውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ በሚያስችል ቁመና ላይ ይገኛል- ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ Feven Bishaw Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለወዳጅ አገራት የእውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ በሚያስችል ቁመና ላይ እንደሚገኝ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ በታንዛኒያ መከላከያ ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስ ኢትዮጵያን የሚመስል መዋቅራዊ አደረጃጀትና ስያሜ ማዘጋጀቱን ገለፀ Feven Bishaw Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኢትዮጵያን የሚመስል መዋቅራዊ አደረጃጀትና ስያሜ አዘጋጅቶ በመካከለኛ ደረጃ ለተመደቡ አመራሮች የመሪነት ስልጠና መስጠቱን አስታወቀ፡፡ በፌደራል ፖሊስ በዋና ክፍል የተመደቡት መካከለኛ አመራሮች በተመደቡበት የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖችና ጤና ተቋማት ከ10 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓባይ ባንክ ሠራተኞች እና ፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ለሰሜን ወሎና ለዋግ ኽምራ ማህበረሰብ እንዲሁም ጤና ተቋማት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የዓባይ ባንክ ሠራተኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ጦርነት በነበረባቸው አካባቢዎች ከ40 ሺህ በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው አልተመለሱም Feven Bishaw Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ከ40 ሺህ የሚበልጡ ተማሪዎች እስካሁን ወደ ትምህርት ገበታቸው አለመመለሳቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ደረሳ መሀመድ፥ ከጦርነቱ በፊት ከ90 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኢትዮጵያን ለማዳን አካታች ብሔራዊ ምክክር” በሚል መሪ ሃሳብ የፖናል ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኢትዮጵያን ለማዳን አካታች ብሔራዊ ምክክር'' በሚል መሪ ቃል የፓናል ውይት ተካሂዷል፡፡ የፖናል ውይይቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጥናትና ምርምር ኢኒስቲትዩት እና አይ ኤስ ኤስ በጋራ ያዘጋጁት መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ቀጠናዊ ትብብራቸውን ማጠናከር በሚችሉበት አግባብ ላይ ምክክር ተካሄደ Feven Bishaw Mar 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ቀጠናዊ ትብብራቸውን ማጠናከር በሚችሉበት አግባብ ላይ ምክክር ተካሄደ። ምክክሩ በጂቡቲ ወደቦችና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን ሊቀ መንበር አቡበክር ኦማር ሃዲ እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዋና ስራ አስፈጻሚ ምህረቱ ማሞ…