የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ Feven Bishaw Mar 18, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የህጻናት አድን ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የተሟላ የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡ የድርጀቱ የምስራቅና የደቡብ አፍሪካ ቀጠናዊ ቢሮ የህጻናት ጥበቃ ሪጅናል አማካሪ አንደሪው በሮክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፈተናዎች ኤጀንሲ ለቀረቡለት ከ20 ሺህ በላይ የተማሪ ቅሬታዎች ምላሽ መስጠቱን አስታወቀ Feven Bishaw Mar 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤትን አስመልክቶ ለቀረቡለት ከ20 ሺህ በላይ የተማሪዎች ቅሬታዎች ምላሽ መሰጠቱን የፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የፈተናዎች አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ተፈራ ፈይሳ ከፈተና እርማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Mar 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ የድርጅቱን መደበኛ ስብሰባ በባሕር ዳር ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ጣሂር መሐመድ ስብሰባውን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፥ በስብሰባው ያለፉት ጊዜያት የፓርቲው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ከመጋቢት 15 ቀን ጀምሮ ይካሄዳል Feven Bishaw Mar 18, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ከመጋቢት 15 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ጉባዔውን እንደሚያካሂድ የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ አስታውቀዋል። የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ምክር ቤቱ ስለሚያደረግው መደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤላ ተራራ ላይ የተከሰተው የእሳት ቃጠሎ ወደ ሌላ እንዳይዛመት እየተሰራ ነው Feven Bishaw Mar 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኸምራ ዞን በቤላ ተራራ ላይ የተከሰተውና አምስተኛ ቀኑን ያስቆጠረው የእሳት ቃጠሎ አደጋ ወደ ሌላ ቦታ እንዳይዛመት የመከላከል ስራ እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል የአካባቢ የደን እና ዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ሰደድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Mar 18, 2022 0 የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋጤ ሰርሞሎ በጉባኤው መክፈቻ ባደረጉት ንግግር ÷ ምክር ቤቶች ለመልካም አስተዳደር፣ ልማትና ፍትህ መረጋገጥ ትልቅ ሃላፊነት የተሰጣቸው በመሆኑ ይህን ሃላፊነታቸውን በትጋት ሊወጡ ይገባል ብለዋል። ከዚህ አኳያም የክልሉ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች አስፈጻሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ በዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ በዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ዳይሬክተር ኬት ሀንሰን የተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በመጠጥ ውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽን፣ በውሃ ሃብት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ጎዴይ ተፋሰስ ከ1 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ እንስሳት መኖና የምግብ ሰብል መልማቱ ተገለጸ Feven Bishaw Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ምዕራብ ጎዴይ ፕሮጀክት በ1 ሺህ 804 ሄክታር መሬት ላይ የእንስሳት መኖና የምግብ ሰብል ማልማት መቻሉን የፕሮጀክቱ ስራ አስኪያጅ አህመድ አብዲ ገለጹ፡፡ በክልሉ የተከሰተውን የድርቅ አደጋ ለመቋቋም በሸበሌ ዞን ቤርዓኖ ወረዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚዛን አማን ከተማ በ10 ሚሊየን ብር ወጪ ፓርክ ሊገነባ ነው Feven Bishaw Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚዛን አማን ከተማ አማን ክፍለ ከተማ በ10 ሚሊየን ብር ወጪ ፓርክ ሊገነባ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በክፍለ ከተማው የሚገነባውን ፖርክ በአሮጌው አውሮፕላን ማረፊያ ስፍራ ላይ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ በሚዛን አማን ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚቀጥሉት 3 ወራት 150 ሚሊየን ሊትር ዘይት ወደ ሀገር ውስጥ ይገባል- አቶ አህመድ ሽዴ Feven Bishaw Mar 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 3 ወራት 150 ሚሊየን ሊትር ዘይት ወደ ሀገር ውስጥ እንደሚገባ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ አስታወቁ ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ በሰጡት መግለጫ÷ በቀጣዮቹ ሦስት ወራት በመንግሥት የልማት ድርጅቶች…