Fana: At a Speed of Life!

የሰከላ-አዴት የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ፕሮጀክት በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነባ ያለው 61 ኪሎ ሜትር የሰከላ- አዴት የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በጥሩ የግንባታ እንቅስቃሴ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ እስከ አሁን ባለው የስራ እንቅስቃሴም የአፈር…

የብልፅግና አንደኛ ጉባኤ ጥቅልና ጥልቅ በሆነው መሪ ሀሳብ መሰረት ውሳኔዎችና ቀጣይ አቅጣጫዎች የተቀመጡበት ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና አንደኛ ጉባኤ ጥቅልና ጥልቅ በሆነው “ከፈተና ወደ ልዕልና” መሪ ሀሳብን መሰረት ያደረጉ ውሳኔዎችና የቀጣይ አቅጣጫዎች የተቀመጡበት ነው ሲሉ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ…

ታሪክ የሚቀይር ውጤት ለማስገኘት ችግኝ የማፍላት ቅድመ ዝግጅት እየተካሄደ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአራት ዓመት ያቀድነውን ግብ ለማሳካት ብቻ ሳይሆን ታሪክ የሚቀይር ውጤት ለማስገኘት ችግኝ የማፍላት ቅድመ ዝግጅት እየተካሄደ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ…

አሁን እየታየ ያለው የሙቀት መጠን በበልግ ወቅት የሚጠበቅ ነው – የሚቲዮሮሎጂ ኢኒስቲቲዩት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበልግ ወቅት በኢትዮጵያ ከፍተኛ የሙቀት መጠን የሚመዘገብበት መሆኑንና አሁን እየተስተዋለ ያለው ነገር ከዚህ የተለየ እንዳልሆነ የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢኒስቲቲዩት ገለፀ፡፡ የኢኒስቲቲዩቱ የሕዝብ ግንኙነትና የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ…

የሩሲያ ጦር የኬርሰን ክልልን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ጦር በዩክሬን እያካሄደ ባለው ወታደራዊ ዘመቻ በአገሪቱ ደቡባዊ ክፍል የምትገኘውን የኬርሰንን ክልል ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ሜጀር ጄኔራል ኢጎር ኮናሼንኮቭ እንዳሉት፥…

በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ እና በሀርሱማ እና አፍዴራ ለተጠለሉ 7 ሺህ 500 ዜጎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዓቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ቡድን ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጋር በጋራ በመሆን በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ እና በሀርሱማ እና አፍዴራ ለተጠለሉ 7 ሺህ 500 ዜጎች ድጋፍ አደረገ፡፡ የድጋፉ ተጠቃሚዎች ከአባላ፣ በርሃሌ፣ ማጋሌ እና ኢሪብቲ…

በተሽከርካሪ እና እሳት አደጋ የ1 ሰው ህይወት ሲያልፍ 230 ሺህ ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ትናንት ምሽት በተከሰተ የተሽከርካሪ እና የእሳት አደጋ የ1 ሰው ህይወት ሲያልፍ 230 ሺህ ብር የሚገመት ንብረት መውደሙ ተገለፀ፡፡ የመኪና አደጋው በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ትናንት ከምሽቱ 3 ሰዓት ከ14 ደቂቃ…

የሩሲያው ፕሬዚዳንት እና የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር የሩሲያ እና ዩክሬን ቀውስን አስመልክተው ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ናፍታሊ ቤኔት ጋር የሩሲያን እና የዩክሬንን ቀውስ በሰላማዊ መንገድ መፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ጋር በተያያዘ በስልክ ተወያዩ። ፕሬዜዳንት ፑቲን በሩሲያ እና በዩክሬን ተወካዮች…

በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት የደረሰበትን የፋይበር ኦፕቲክስ መስመር እየተጠገነ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በወረራ ይዟቸው በቆየባቸው በምስራቅ አማራ እና በአፋር የተወሰኑ አካባቢዎች ላይ የተጎዱ የፋይበር ኦፒቲክስ መስመሮችን የመጠገን ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ…

ኔቶ በዩክሬን ግጭት ውስጥ ገባ ማለት 3ኛው የዓለም ጦርነት ተጀመረ ማለት ነው- ቻርለስ ሚሼል

አዲስ አበባ፣መጋቢት 5፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን አገሮች ድርጅት ( ኔቶ) በዩክሬን ግጭት ውስጥ ከገባ 3ኛው የዓለም ጦርነት ተጀመረ እንደማለት ነው ሲሉ የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ፕሬዚደንት ቻርለስ ሚሼል ተናገሩ፡፡ የኅብረቱ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ዛሬ ለንባብ…