Fana: At a Speed of Life!

ከ 71 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት ከ 71 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸው ተገለፀ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ባሳለፍነው ሳምንት ባደረገው ክትትል 62 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና 8…

የቲቢ ምርመራ ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መጋቢት 15 ቀን የሚከበረውን የዓለም የቲቢ ቀን ምክንያት በማድረግ የቲቢ ምርመራ ዘመቻ ተጀመረ። ሪች ኢትዮጵያ በተሰኘ ድርጅት አስተባባሪነት ለቲቢ በሽታ ይበልጥ ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን በመለየት ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት…

የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት ሕንጻ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ባለ 9 ወለል የዋና ጽህፈት ቤት ሕንጻ የምረቃ መርሃ ግብር የፓርቲው ፕሬዚዳንት፣ ምክትል ፕሬዚዳንቶች እና የፓርቲው ሌሎች አመራሮች በተገኙበት ተመረቀ፡፡ በመርሃግብሩ ንግግር ያደረጉት የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር…

መዲናዋ ያስተናገደቻቸው ልዩ ልዩ ዝግጅቶች በሰላም ተጠናቀዋል-የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ ያስተናገደቻቸው ልዩ ልዩ ዝግጅቶች በሰላም መጠናቀቃቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከመጋቢት 2 እስከ 4 ቀን 2014 ዓ/ም የብልፅግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባኤ እንዲሁም መጋቢት 3…

የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባዔ ፍጹም ነጻና አሳታፊ ነበር – የጉባዔው ተሳታፊዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባዔ ፍጹም ነጻና አሳታፊ በመሆን ለኢትዮጵያ የዴሞክራሲ እድገት መሰረት የጣለ መሆኑን የጉባዔው ተሳታፊዎች ገለጹ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባዔ ዛሬ ሦስተኛ ቀኑ ሲሆን÷ ጉባዔው ትናንት ባካሄደው ውሎ የፓርቲውን…

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትረያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈጸመ። የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ የቀብር ሥነ ሥርዓት የተፈጸመው ብፁዕ…

ሚኒስትሮች ለብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ እና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ፣ አቶ ደመቀ መኮንን እና አቶ አደም ፋራህ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንቶች ሆነው…

የነጃሺ ቀን በዱባይ ኤክስፖ 2020 ማዕከል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምትሳተፍበት ኤክስፖ 2020 ዱባይ ማዕከል "የነጃሺ ቀን" ፕሮግራም በዛሬው ዕለት ተከበረ። በመርሀ ግብሩ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሱለይማን ደደፎ ÷ ኢትዮጵያ የሁሉም እምነት ተከታዮች በጋራ…

በደቡብ ሱዳን ድንበር አካባቢ በተከሰተ የእርስ በርስ ግጭት ከ9 ሺህ 500 በላይ ዜጎች ተፈናቀሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላና በደቡብ ሱዳን ድንበር አካባቢ በተከሰተ የእርስ በርስ ግጭት ምክንያት በጋምቤላ ክልል ከ9 ሺህ 500 በላይ የላሬና የጂካዎ ወረዳ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የክልሉ መንግስት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግስት እንደገለጸው፥ በግጭቱ የአንድ ሰው…

የሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ፡፡ የዚህ አመት ቅድሚያ ለሴቶች ሩጫ ያሉት የሩጫ ዘርፎችም የሞቢሊቲ፣ የአምባሳደር፣ የተምሳሌት ሴቶች፣ እና የሶፊ ማልት ፊትነስ ተወዳዳሪዎች ሩጫ መሆናቸው ታውቋል፡፡ ሩጫው…