Fana: At a Speed of Life!

የዶኔስክ ሪፐብሊክ ኃይሎች የዩክሬኗን የቮልኖቫካ ከተማ ተቆጣጠሩ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዶኔስክ ሪፐብሊክ ኃይሎች የዩክሬኗን የቮልኖቫካ ከተማ መቆጣጠራቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኢጎር ኮናሼንኮቭ እንደገለፁት የዶኔትስክ ሪፐብሊክ ሃይሎች ቡድን የቮልኖቫካ ከተማን…

ኮሚሽኑ በአማራና አፋር ክልሎች የተፈፀመውን የሰብዓዊ መብቶችና ዓለም አቀፍ የሰብዓዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ ያደረገውን ምርመራ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በአማራ እና አፋር ክልሎች የተፈፀመውን የሰብዓዊ መብቶች እና ዓለም አቀፍ የሰብዓዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ የተደረገውን ምርመራ ይፋ እያደረገ ነው። የምርመራ ውጤቱ ከዚህ ቀደም ኢሰመኮ ከተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ…

አጋር በሚል ስንገፋ የቆየን ድርጅቶች አሁን የውሳኔ ሰጪነት ዕድል አግኝተናል- አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አጋር ፓርቲ በሚል ስንገፋ የቆየን ድርጅቶች አሁን የውሳኔ ሰጪነት ዕድል አግኝተናል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ርዕሠ መስተዳድርና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ አሸባሪው ህወሓት…

የብልጽግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤውን ዛሬ ከቀኑ ስምንት ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ያካሂዳል። ብልጽግና ፓርቲ ዛሬ በሚጀምረው ጉባኤው የኢትዮጵያውያንን ሁለንተናዊ ብልጽግና የሚያረጋግጡ ውሳኔዎች እንደሚተላለፉ አስታውቋል። ጉባኤውን…

በሐረሪ ክልል ባለፉት 6 ወራት 580 ሚሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት 580 ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡ ተገለፀ፡፡ የሐረሪ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን ቢሮ የ2014 በጀት አመት የ6 ወር ስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለክልሉ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ቀርቧል፡፡ በዚህም ግብር ከፋዮች…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የጀርመኑ ጂ አይ ዜድ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ የልማት ተቋም ጂ አይ ዜድ ጋር የ10 ሚሊየን ብር ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱ የካፍ የልህቀት ማዕከል የመጫወቻ እና ልምምድ ሜዳን ደረጃ ለማሻሻል እንዲሁም አዲስ ተጨማሪ ሜዳ ለመሥራት የሚያስችል…

በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወርና ተከማችቶ የተገኘ ከ110 ሺህ ሊትር በላይ የምግብ ዘይትና 95 ኩንታል ስኳር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ ወጥ መንገድ ሲራገፍ የተገኘ 50 ሺህ ሊትር የምግብ ዘይት እና በሶስት መጋዘኖች የተከማቸ 60 ሺህ ሊትር የምግብ ዘይትን ጨምሮ 95 ኩንታል ስኳር በተለያዩ ከተሞች ተይዟል፡፡ 50 ሺህ ሊትር የምግብ ዘይቱ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ…

ኢትዮጵያን ቡና እና የባህል እሴቶች ለቻይናውያን ለማስተዋወቅ የሚያስችል ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ቡና እና የባህል እሴቶች ለቻይናውያን ለማስተዋወቅ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ። በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በቻይና ከኢትዮጵያ ቡና ማዕከል ፕሬዚዳንት ዩዋንዌ ጉኦ ጋር ነው በጉዳዩ ላይ…

የሸገር ዳቦ ምርት ከነገ ጀምሮ ለገበያ መቅረብ ይጀምራል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋጋ ጭማሪና በኑሮ ውድነት ላይ ያለውን ጫና ለመቀነስ የምግብ ፍጆታዎች ላይ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። በተለይም በከተማ አስተዳደሩ…

መንግስት የገበያ ስርዓቱን ለውጭ ኩባንያዎች ክፍት እንደሚያደርግ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ገበያ ስርዓቱን እንደ ቴሌኮም ዘርፍ ለውጭ ኩባንያዎች ክፍት እንደሚያደርግ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ ተናገሩ፡፡ በየዕለቱ ከቁጥጥር እየወጣ ያለው የዋጋ ንረት የኢኮኖሚ ዕድገቱን ጥያቄ ውስጥ እንዲወድቅ አድርጓል…