የሴቶች ቀንን አስመልክቶ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በሴት ዶክተሮችና የህክምና ባለሙያዎች ብቻ የተለያዩ የቀዶ ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አስመልክቶ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በሴት ዶክተሮችና የህክምና ባለሙያዎች ብቻ የተመራ የተለያዩ የቀዶ ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው፡፡
በዓለም ለ111ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ46ኛ ጊዜ የሚከበረው…