Fana: At a Speed of Life!

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የቀብር ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የቀብር ስነ ስርዓት በቅድስት ስላሴ ካቴደራል እየተካሄደ ነው፡፡ የብፁዕነታቸው አስከሬን በቅድስት ስላሴ ካቴደራል የፀሎተ ፍትሃት፣ ስርዓተ ማህሌትና…

አዲስ አበባ የሁላችንም መዲና የኅህብረ ብሔራዊነታችን መገለጫ፥ የአንድነታችን ማሳያ ነች! – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “አዲስ አበባ የሁላችንም ከተማ መዲናችን የህብረብሄራዊነታችን መገለጫ የአንድነታችን ማሳያ ነች" ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከፈተና ወደ ልዕልና በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ያለውን…

የብፁዕ አቡነ መርቆሬዎስ አስከሬን የሽኝትና የቀብር ስነ-ስርዓት የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ አስከሬን ሽኝትና ለቀብር ስነ ስርዓት ዝግ የሚሆኑና ተለዋጭ መንገዶችን ይፋ ማድረጉን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል፡፡ የሽኝቱና የቀብር ስነ-ስርዓቱ በሰላም እንዲከናወን የፀጥታ አካላት…

በመካሄድ ላይ ያለውን የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ አስመልክቶ የእራት ግብዣ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመካሄድ ላይ ያለውን የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ አስመልክቶ ብልፅግና ፓርቲ ያዘጋጀው የእራት መርሃ ግብር በወዳጅነት ፓርክ ተካሂዷል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ “ከፈተና ወደ ልዕልና!” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ…

ብልፅግና ፓርቲ መደመርን እንደመንገድ ብልፅግናን እንደመዳረሻ የወሰደ፣ በሀገር በቀል ሀሳብ ራሱን የተከለ መሆኑን የፓርቲው ፕሬዚዳንት ገለፁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ መደመርን እንደመንገድ ብልፅግናን እንደመዳረሻ የወሰደ፣ በሀገር በቀል ሀሳብ ራሱን የተከለ መሆኑን የፓርቲው ፕሬዚዳንት እና የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ “ከፈተና…

እንደ እህትማማች ሀገራት በጋራ ለማደግ ግንኙነታችንን የበለጠ ለማጠናከር በጋራ መስራት አለብን – የጅቡቲ እና ኡጋንዳ እህት ፓርቲዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ እህትማማች ሀገራት በጋራ ለማደግ ግንኙነታችንን የበለጠ ለማጠናከር በጋራ መስራት አለብን ሲሉ የጅቡቲ እና ኡጋንዳ እህት ፓርቲዎች ገለጹ፡፡   የጅቡቲው “ፒፕልስ ራሊ ፎር ፕሮግረስ” ፓርቲ ዋና ፀሐፊና የሀገሪቱ የገንዘብና…

ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን ያላቸውን ግንኙነት የሚያጠናክሩበት ጊዜው አሁን ነው አሉ የደቡብ ሱዳን ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፣መጋቢት 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን ያለቸውን ግንኙነት የሚያጠናክሩበት ጊዜው አሁን ነው ሲሉ የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት እና የገዥው ፓርቲ የሱዳን ሕዝብ የነፃነት ንቅናቄ (ኤስ ፒ ኤል ኤም) ምክትል ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ዶ/ር ጀምስ ዋኒ ኢጋ ገለጹ፡፡…

ከብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ጋር ተያይዞ የሚካሄዱ መርሃ ግብሮች ተጀምረው እስከሚጠናቀቁ ለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ጋር ተያይዞ የሚካሄዱ መርሃ ግብሮች ተጀምረው እስከሚጠናቀቁ ለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደርገዋል፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄድ ሲሆን÷ ጉባኤውን ተከትሎ የሚከናወኑ ልዩ ልዩ…

የአፍሪካ ድንቃድንቆች መዝገብ ለአለም አጭሯ ሴት እና የኢትዮጵያ ረጅሙ ወንድ እውቅና በመስጠት ስራ ጀምሯል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ዙር የአፍሪካ ድንቃድንቆች መዝገብ የዓለም አጭሯ ሴት የሻሌ ወርቁ  ከወላይታ እና የኢትዮጵያ ረጅሙ ወንድ ነገዎ ጅማ ከመቂ እውቅና ተሰጣቸው:: የዓለም አጭሯ ሴት ኢሻሌ ወርቁ 61 ሴ.ሜ ስትሆን የኢትዮጵያ ረጅሙ ወንድ ነገዎ ጅማ ደግሞ…

አዋሽ የውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት በሜካናይዝድ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዋሽ የውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት በተለያዩ የሜካናይዝድ ሙያዎችና በከባድና ቀላል መኪና አሽከርካሪነት ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች አስመርቀ፡፡ በዝግጅቱ ላይ የምድር ሀይል ጠቅላይ መምሪያ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀነራል እንዳልካቸው…