Fana: At a Speed of Life!

በጋምቤላ ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን በማባዛት የተጠረጠሩ 2 የውጭ አገር ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ሲያባዙ ነበር የተባሉ 2 የውጭ አገር ዜጎች በቁጥጥር ሾር መዋላቸው ተገለፀ፡፡ የክልሉ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኡገቱ አዲንግ እንዳሉት ÷ግለሰቦቹ የናይጀሪያ እና የኮንጎ ዜግነት ያላቸው…

የዳና የኢስላማዊ ትምህርትና ሥልጠና ታሪካዊ ማዕከል አራተኛ ከሊፋ ሼህ አህመድ ኑር ሼህ ሚስባህ ዐረፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳና የኢስላማዊ ትምህርትና ሥልጠና ታሪካዊ ማእከል አራተኛ ከሊፋ ሼህ አህመድ ኑር ሼህ ሚስባህ በትናንትናው እለት በ100 ዓመታቸው ማረፋቸውን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡   ሼህ አህመድ…

በህዝቦች መካከል ልዩነት በመፍጠር የሰላም እጦት እንዲከሰት የሚጥሩ ኃይሎችን እንደሚታገሉ – የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በሰገን ከተማ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሔደ ነው ፡፡ በኮንፈረንሱ ከኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የአካባቢያችንን ሰላም በማስጠበቅ በሀገሪቱ የተጀመረውን ልማት…

በኦሮሚያ ክልል ከ13 ቢሊየን ብር በላይ በጀት የመስኖ ግድቦች ግንባታ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ግብርናውን ከዝናብ ጠባቂነት ለማላቀቅ ከ13 ቢሊየን ብር በላይ በጀት መካከለኛና አነስተኛ የመስኖ ግድቦች ግንባታ እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ…

በዐቃቤ ሕግ ክስ የተመሰረተበት ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው በነጻ ተለቋል በሚል የሚናፈሰው ወሬ መሰረተቢስ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዐቃቤ ሕግ ክስ የተመሰረተበት ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው በነጻ ተለቋል በሚል የሚናፈሰው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በተለያዩ የክስ መዝገቦች በሙስና ወንጀል በዐቃቤ ሕግ ክስ የተመሰረተበት ሜጀር ጄኔራል…

በአገራዊ ምክክሩ ህዝቡ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የላቀ ሚና እንዲጫወቱ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገራዊ ምክክሩ ህዝብ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ ለማስቻል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የላቀ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አሳሰበ። ኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተቋቁሞና 11…

የአማራ ሕዝብ ሀብት የሆነውና በቀድሞ ስሙ ጥረት ዘላቂ የበጎ አድራጎት ተቋም የስም እና የአርማ ለውጥ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሕዝብ ሀብት የሆነውና ቀድሞ ጥረት ይባል የነበረው የዘላቂ በጎ አድራጎት ተቋም ስሙ “ንጋት” በሚል አዲስ ስያሜ ተተክቷል። በቀድሞ ስሙ ጥረት በመባል ለ26 ዓመታት ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስራዎችን ሲያከናውን የነበረው ተቋሙ አዲስ አርማ…

የዘይት ፋብሪካዎች የሀገር ውስጥ የዘይት ፍጆታን ይሸፍናሉ የሚል ተስፋ ቢጣልባቸውም ይህንን ማሳካት አልቻሉም

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተቋቋሙ የዘይት ፋብሪካዎች የሀገር ውስጥ የዘይት ፍጆታን ይሸፍናሉ የሚል ተስፋ ቢጣልባቸውም በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ይህንን ማሳካት አልቻሉም፡፡ በዚህም የሀገሪቱን 60 ከመቶ የዘይት አቅርቦት የመሸፈን አቅም እንዳለዉ የተነገረለት…

ዛሬ በተደረገ የሴቶች ርምጃ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም

አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦማን ሙስካት እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም እርምጃ ውድድር ዛሬ በተደረገው የ20 ኪሎ ሜትር የሴቶች ውድድር ኢትዮጵያን የወከሉት ሁለቱም አትሌቶች ድል ሳይቀናቸው ቀርቷል፡፡ በዚህም አትሌት ስንታየሁ ማስሬ ውድድሯን ስታቋርጥ አትሌት የኋልዬ…

የአማራ ብልፅግና ፓርቲ በብድር ስም የወጣው የፓርቲው ገንዘብ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከነ ወለዱ ታስቦ ተመላሽ እንዲደረግ ወሰነ

አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብልፅግና ፓርቲ በብድር ስም የወጣው የፓርቲው ገንዘብ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከነ ወለዱ ታስቦ ተመላሽ እንዲደረግና ዝርዝር ሁኔታው ተጣርቶ የመጨረሻ ውሳኔ እስከሚሰጥ ድረስ በብድር ስም ገንዘብ የወሰዱ አመራርና ሰራተኞችም ከያዙት የመንግስትና የፓርቲ…