የወሎ ዩኒቨርሲቲ ከ10 ሺህ በላይ መደበኛ ቅድመ ምረቃ ተማሪዎቹን መጋቢት 12 እና 13 ይቀበላል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ ከ10 ሺህ በላይ መደበኛ ቅድመ ምረቃ ተማሪዎቹን መጋቢት 12 እና 13 እንደሚቀበል አስታወቀ፡፡
በአሸባሪው ቡድኑ ህወሓት ውድመት ከደረሰበት በኋላ መደበኛ ሰራውን በመጀመር ዝግጅቱን ያጠናቀቀው ዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማር…