የሀገር ውስጥ ዜና የክተት አዋጅ በታወጀባት ወረኢሉ ከተማ 126ኛው የዓድዋ ድል በዓል ተከበረ Feven Bishaw Mar 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳግማዊ አፄ ሚኒልክ የክተት አዋጅ ባወጁባት ወረኢሉ ከተማ 126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በድምቀት ተከብሯል። በድል በዓሉ ላይ የተገኙት በመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ዋና ሀላፊ ሜጀር ጀኔራል አህመድ ሀምዛ፥ የኢትዮጵያውያን…
ፋና ስብስብ ከአንድ እናት ሆድ ውስጥ 28 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ ወጣ Feven Bishaw Mar 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲላ ከተማ በሚገኘው ሰላም ሆስፒታል በተደረገ የቀዶ ጥገና ህክምና ከአንድ እናት ሆድ ውስጥ 28 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ መውጣቱ ተሰምቷል፡፡ ከምዕራብ ጉጂ ዞን ሃሚባላ ዋማና ወረዳ ጮርሶ ጎሊጃ ቀበሌ በመምጣት በሰላም ሆስፒታል የህክምና ክትትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ ያካሂዳል Feven Bishaw Mar 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ምክር-ቤት ከነገ ጀምሮ የ3ኛ የስራ ዘመን 1ኛ አመት 50ኛ መደበኛ ጉባኤን ያካሂዳል፡፡ የምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ፈትህያ አደን የምክር-ቤቱን 50ኛ መደበኛ ጉባኤ አስመልክቶ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለጹት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል በዓል በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ በድምቀት ተከበረ Feven Bishaw Mar 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤጂንግ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሚሲዮን ለ126ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓድዋ ድል በዓል በቻይና ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላትና በቻይና ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ጋር በዌብናር አክብሮ ውሏል። በበዓሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትውልዱ አንድነት ሃይል መሆኑን ከቀደምት አባቶቹ ተምሮ የተሻለች ኢትዮጵያን ለልጆቹ ማውረስ ይኖርበታል – የሀረሪ ክልል Feven Bishaw Mar 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ያለው ትውልድ አንድነት ሃይል መሆኑን ከቀደምት አባቶቹ ተምሮ የተሻለች ኢትዮጵያን ለልጆቹ ማውረስ ይኖርበታል ሲል የሀረሪ ክልል ገለፀ፡፡ ክልሉ ለ126ኛው ዐድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልክት አስተላለፏል፡፡ ክልሉ በእንኳን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዐድዋ የጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ፋና እና የሰዎች እኩልነት ምልክትና ምሳሌ ነው – አቶ ዣንጥራር አባይ Feven Bishaw Mar 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐድዋ የጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ፋና፣ የነጮችን የዘመናት የበላይነት የገታ፣ የሰዎች እኩልነት ምልክትና ምሳሌ የኢትዮጵያውያን አኩሪ ገድል ውጤት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ዣንጥራር አባይ ተናገሩ። ምክትል ከንቲባው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚሲዮኑ 139 ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ተታለው ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመጓዝ የኬንያን ድንበር በህገወጥ አቋርጠው የገቡ 139 ኢትዮጵያውያንን ሚሲዮኑ በምህረት ክሳቸው ተቋርጦና ከእስር ቤት ተፈተው ወደ ሀገራቸው እንዲገቡ ድጋፍ አድርጓል። ኢትዮጵያውያኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዐድዋ ድል ኢትዮጵያን መንካት የሚያስከትለው መዘዝ ምን እንደሆነ አስተምሮ ያለፈ ደማቅ ሐውልት ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዐድዋ ድል ኢትዮጵያን መንካት የሚያስከትለው መዘዝ ምን እንደ ሆነ አስተምሮ ያለፈ ደማቅ ሐውልት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለዐድዋ ድል 126ኛ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና በድርቅ ለተጎዱ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደምታደርግ አስታወቀች Feven Bishaw Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በድርቅ ለተጎዱ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደምታደርግ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ገለጹ። ሃገሪቱ በድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው የአካባቢው ሀገራት አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንደምታደርግ ከሶማሊያ የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀግኖች አባቶቻችን በክብር ያቆዩልንን ሀገር በቀላሉ ለማፍረስ የሚጥሩ አካላት ምናልባትም የአድዋን ድል ምንነት ያልተገነዘቡ ናቸው-አቶ እርስቱ ይርዳ Feven Bishaw Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀግኖች አባቶቻችን በክብር ያቆዩልንን ሀገር በቀላሉ ለማፍረስ የሚጥሩ አካላት ምናልባትም የአድዋን ድል ምንነት ያልተገነዘቡ መሆናቸውን የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ እርስቱ ይርዳ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ…